Category Archives: Amharic

የብልጽግና ኅልዉና ከ”ማሸነፍ” ጋር የተሳሰረ ነዉ፡፡

የብልጽግና ኅልዉና ከ”ማሸነፍ” ጋር የተሳሰረ ነዉ፡፡ ፍዳ ቱምሳ, Guraandhala 21, 2020 በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ መንግስት ያቋቋመዉ ፓርቲ ተመስርቶአል፡፡ የመጀመሪያዉንም ያሁኑንም የመሠረቱት ኮሎኔሎች ናቸዉ፡፡ ፈርዶብን !! ሁለቱም ፓርቲዎች የተመሠረቱት በአራት ኪሎ ቤተመንግሥት ዉስጥ ነበር። የመጀመሪያው፤ ኢሰፓ፣ ከሱ ቀድመዉ የነበሩ ፓርቲዎችን/ድርጅቶችን አፍርሶ፣ዉስጥ… Read More »

ይህን አይልም መምህሩ !

ይህን አይልም መምህሩ ! በዘለዓለም አበራ ተስፋ, ሔልሲንኪ, ፊንላንድ ጠዋት ጠዋት ቀዳሹ ቀን ቀን ተኳሹ ጠዋት መምህሩ ቀን ወታደሩ ዕውቀት ከጠማው ሲጋተሩ … “ኧረ ለመሆኑ …የዚህ …የመጻፉ ቃል በዬትኛው ምዕራፍ በዬትኛው ወንጌል ዝረፉ መዝብሩ ይላል?” … ብሎ ሲጠይቅ… “ሰውዬ… ምን… Read More »

ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር: የጅምላ እስራት (Mass-Arrest)፣

ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር: የጅምላ እስራት (Mass-Arrest)፣ የስቪል ሰዎች ግድያ፣ ህዝብን ለይቶ የብዙሃን መገናኛ አገልግሎቶችን ማቋረጥ፣ ተማሪዎችን ለይቶ ከዩንቨርሲቲ ማበረር፣ ወታደራዊ አስተዳደር (command post) እና በአጠቃላይ በ2012 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ዋዜማ ላይ በኦሮሚያ እየተፋፋመ ያለዉ ፖለቲካዊ አፈና በእጅጉ ያሳስበናል፡፡… Read More »

The Second Cycle of Minilik EPP (PP): The Makers and Unmakers

The Second Cycle of Minilik EPP (PP): The Makers and Unmakers By Jenberu Feyyisa (Ph.D.), February 14, 2020 When things happen again and again it becomes a cycle. Extreme weather events such as heavy rainfall, flooding, draught, and wildfires happens… Read More »

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለመቀጠል ማለፍ ያለባት ፈተናዎች

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለመቀጠል ማለፍ ያለባት ፈተናዎች በፍዳ ቱምሳ, Guraandhala 9, 2020 የኢትዮጵያ እንደ ሀገር መቀጠል አለመቀጠል ሰዎች ስለ ፈለጉት ብቻና በምኞት የሚሳካ ጉዳይ አይደለም። እንደ ሀገር የመቀጠል አለመቀጠል ጉዳይ የሚወሰነው በዚያች ሀገር የሚኖሩ ህዝቦች፡ በተለይም የፖለቲካ ተዋናዮች በሚወስዱት የተሳሳተ… Read More »

በወለጋ የሚታየው ችግር የተፈጠረው እንዴት ነው

በወለጋ የሚታየው ችግር የተፈጠረው እንዴት ነው ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ, Guraandhala 4, 2020 ዶ/ር ዐቢይ ለፓርላማ በሰጠው ማብራሪያ “የወለጋው ግጭት በኦሮሞና በአማራ መካከል ያለውን መካረር ወደ ጫፍ የሚያደርስ ነው” ሲል ሰማሁት፡፡ እነ ማን ናቸው በወለጋ እየተጋጩ ያሉት? ችግሩስ የተፈጠረው እንዴት ነው?… Read More »

ኢሰብኣዊ ድርጊት በጎንደር_አዘዞ በተጋሩና በሙስሊም ተፈፅማል!

ኢሰብኣዊ ድርጊት በጎንደር_አዘዞ በተጋሩና በሙስሊም ተፈፅማል!!! KMN:- February 02/2019 #Inbox ,  ቅዳሜ ጥር 23/05/2012 ዓ.ም በጎንደር አዘዞ የሙስሊም ነጋዴዎችእና በተጋሩ ባለሱቆች ላይ የደረሰው የሽብር ጥቃት ውድመቱ ይህን ይመስላል። የባለቤቶች ስም ዝርዝር የወደመሙት ሱቆች፦ 1-ሸይኽ ኢብራሂም ኡስማን…ጨረቃ ጨርቅ 2-አቶ ጅብሪል ዳውድ…ሸቀጣ… Read More »

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል !

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል ! (የኦነግ መግለጫ – ጥር 23, 2012 ዓ.ም.) ከምዕራብ ኦሮሚያ (የወለጋ ዞኖች) ቴሌፎንና ኢንተርኔትን የመሳሰሉት የመገናኛ አገልግሎቶች በመንግስት ከተቋረጡ 1 ወር ኣለፈ። ከዚህም የተነሳ የዕለት ተዕለት… Read More »

ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ: የህዝብን ሉዓላዊነት ለድርደር ማቅረብ ህገ-መንግስትንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓትን መናድ ነው!

ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ: የህዝብን ሉዓላዊነት ለድርደር ማቅረብ ህገ-መንግስትንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓትን መናድ ነው! አንደሚታወቀው ሁሉ የሲዳማ ህዝብ ለዚህች አገር ሰላም፣ መረጋጋትና አንድነት የራሱን የታሪክ አሻራ ያኖረና በአንፃሩ ደግሞ በሀገር ግንባታ ህደት ውስጥ ተጋርጦበት የነበረውን ሁለንተናዊ በደልና አፈና በጽናት ስታገል… Read More »

የጦርነት ሠልፍ በነፍጠኞች በአገር ውስጥ እና በመላ ዓለም ነገ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ …

የጦርነት ሠልፍ በነፍጠኞች በአገር ውስጥ እና በመላ ዓለም ነገ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ … Note: The Dembidolo University Students kidnapping is fake drama, designed to divert attention from the inhumane and brutal war in the Wallaga and Gujii zones of Oromia.… Read More »

ከጭቆና ስር መዉጣት የሚቻለዉ ጨቋኝን ኣንበርክኮ እንጂ ለጨቋኝ ተንበርክኮ ኣይደለም!

ከጭቆና ስር መዉጣት የሚቻለዉ ጨቋኝን ኣንበርክኮ እንጂ ለጨቋኝ ተንበርክኮ ኣይደለም! በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ኣጭር መልዕክት ለኦሮሞ ህዝብ ከቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ጥር 27, 2020 በታሪካችን ዉስጥ እጅግ በጣም ዘግናኝ እና ኣስቀያሚ የነበሩ ጭቆናዎችና በደሎች ደርሰዉብን እኛም ስንቃወማቸዉ የነበረበት ሁኔታ ኣሁንም በዘመናችን… Read More »

ፕሮጀክት (አጀንዳ) 2030 አማራውን እንደገና አስተካክሎ መበየን

ፕሮጀክት (አጀንዳ) 2030 አማራውን እንደገና አስተካክሎ መበየን CONFIDENTIAL DOCUMENT ዳንኤል ክብረት (ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ) ዶ/ር ዮናስ ተስፋ (አማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ) ጥር  2012 የፕሮጀክቱ ዳራ የሀገራችንን የቅርብ ዘመን(ከ1966 በኋላ) ፈተና ምንጩን ስንመለከት በአንድም ሆነ በሌላ በኩል በ1960ዎቹ መቀንቀን ከጀመረው የብሔር… Read More »