አራቱ የህልዉናችንና የአንድነታችን ምሶሶዎች

አራቱ የህልዉናችንና የአንድነታችን ምሶሶዎች

ፊዳ ቱምሳ July 26, 2020

ምሶሶዎች

የኦሮሞ ሕዝብ ህልዉናና አንድነት በአራት የመሰረት አለቶች ላይ የተገነባ ነዉ። ከእነዚህ ዉስጥ አንዳንዶች ተፈጥሮአዊ ሲሆኑ ለሎች ደግሞ በህዝቡ የዘመናት መስዋዕትነት የተገነቡ ናቸዉ። ማንኛዉም ራሱን በኦሮሞነት የሚያዉቅ ግለሰብ ወይም ቡድን ከነዚህ የመሰረት አለቶች በአንዱ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት ፣ በኦሮሞ ህዝብ ህልዉና እናም በራሱ ላይ የተቃጣ ጥቃት አድርጎ ይመለከተዋል። የሚያስፈልገዉን መስዋዕትነት በመክፈልም ጥቃቱን ይመክታል።

የኦሮሞ ሕዝብ የህልዉናና አንድነቱ መሰረቶች የሚከተሉት ናቸዉ,፣

1ኛ  የጋራ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ የገዳ ስራዓት፣ አለማዊ አመለካከት፣ ውዘተ
2ኛ  የኦሮሞ ሃገር የማይቆራረጥ የማይከፋፈል መሬቱ ፣ ኦሮሚያ (ቢያ ኦሮሞ)
3ኛ  በኦሮሙማ ላይ የተገነባ የጋራ መጭ ራዕይና የወደፊት ግቦች፣ አንድነት፣ ነጻነት ፍትህ
4ኛ  ኦሮሞ የፖለቲካ አላማዉን ለማስፈፀም የገነባዉ ድርጅት ፣ ኦነግ ፣ ናቸዉ።

ምርጥና ብርቅ የኦሮሞ ልጆች ተስባስበዉ መተክያ የለለዉን ህይወታቸዉን በመክፈል፣ የጋራ አላማ የትግል መሳሪያ የሆነዉን ኦነግን ለኦሮሞ ህዝብ አበርክተዋል።

ኦነግ የኦሮሞን ህዝብ ያስተሳሰረ መንፈስ፣ የትግል መንፈስ ሆኖአል። ማንኛዉም የኦሮሞን ስምና ኦሮሙማን መሸከም ትከሻዉ የቻለ፣ የኦሮሞን ህዝብ ጥቅም አሳልፎ ለጠላት ያልሰጠ ኦነጋዊ (OLFite) ነዉ። ኦነጋዊዉ የኦነግ ወይም የሌላ የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት አባል መሆን የለበትም። ከእርሱ/እርሷ የሚጠበቀዉ ይሄንን የኦሮሞን ህዝብ ያስተሳሰረ፣ ብዙ መስዋዕትነት የተከፈለለት፣ የትግል መሳሪያ መንከባከብ ነዉ።

ይሄ መሳሪያ ብዙ ስም ሊኖረዉ ይችላል። ብዙ መገለጫዎችም ሊኖረዉ ይችላል። በእኛ ልብ የነጻነታችን ምልክት፣ በጠላቶቻችን አይን ደግሞ አስፈሪዉ ኦነግ ነዉ።

ኦነግ የነጻነት ህልማችንን ዕዉን የምናደርግበት፣ በደምና በአጥንታችን የተገነባ፣ የማይጠልቅ ፀሓያችን ነዉ።

የህልዉናችንና የአንድነታችንን ምሶሶዎች ከጠላት እንከላከል!

1 Comment

 1. Ethiopia should not give technical details about GERD to Egypt or Sudan because Egypt and Sudan can easily attack GERD if only Egypt or Sudan get the technical design information
  given to them by Ethiopia during this current so called negotiations on GERD, the representatives of AU , Egypt and Sudan had been receiving sensitive technical informations from the Ethiopian side recently, now the technical information is out for anyone interested to access jeopardizing Ethiopia’s national security for generations to come (be it Al Quaeda Al Shabab or anyoneelse might get this technical data since AU , Sudan and Egypt can leak it , we should keep in mind there are many historical enemies of Ethiopia or other entities who are listening earsdroping into the “negotiation” by being present physically as the brokers of the “negotiation” or by just simply inquiring from those who were present.

  Ethiopia is in dire need of military science scholar experts to weigh in this “negotiation”, because in the last three decades the military leaders are nothing but rebel guerilla fighters who don’t even find abducted students within Ethiopia , who don’t secure the border , who do nothing but sit a stone throw away from where genocide / cannibalism happens in Ethiopia , who cost Ethiopia one hundred thousand plus Ethiopian lives at the Ethio-Eritrean war due to their ignorant military policies war strategies (they negotiated while giving Eritrea all technical informations about Ethiopia between the years 1991 – 1998 ) or who even couldn’t defeat Al Shabab for decades despite countless resources spent on the Ethiopian military Al Shabab remained at large due to the ignorant unskilled military people in Ethiopia holding all the military leadership positions , the decades of attempt by the Ethiopian military to crush Al Shabab failed, Al Shabab remained getting stronger and stronger rather than weaker and weaker while the Ethiopian military committed many war crimes in Somalia instead.

  “ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የሚደረጉ ሴራዎች ካሁን በኋላ ቦታ የላቸውም” – የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም July, 2020

  “ካሁን በኋላ ቦታ የላቸውም”?
  Why did the genociders had a place until now?

  https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108708

  Mulugeta Shiferaw
  Los Angeles, California
  USA

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.