አቶ ዳውድ ኢብሳ የቁም እስረኛ ሆነው ባሳለፉበት ጊዜ ያጋጠማቸውን ነገር ተናገሩ – Ahadu_tv​

አቶ ዳውድ ኢብሳ የቁም እስረኛ ሆነው ባሳለፉበት ጊዜ ያጋጠማቸውን ነገር ተናገሩ – Ahadu-TV​

February 23, 2021

1 Comment

  1. በጣም የምትገገርም ጋዜጠኛ፦

    በኮሎኔል አብይ የምትመራው ነፍጠኛዋ እና ቅኝገዢዋ ኢትዮጵያ በተጨቋኝ የኦሮሞ ሕዝብ ላይ በምታካሂደደው ዘግናኝ ግድያ እና ጭፍጨፋ ኦቦ ዳውድ እንዴት ተጠያቂ ልታደርገው እና ልታያይዘው (cf 58:02-58:48 in the above video) እንደሞከረች ይገርማል። የቅኝግዛት የባርነት ቀምበር ተሸክመን የምንቅቅ ኦሮሞዎችን የፀረ ቅኝተገዢነት ትግላችንን ኦቦ ዳውድ አልፈጠውም። ለኦቦ ዳውድ እና ለጓደኞቹ ወሰን የሌለው ከፍተኛ ክብር ቢኖረኝም ያለኝ አንድ መለስተኛ እና መሰረታዊ ቅሬታ መጀመሪያ በ1991 ከመለስ ጋር በ2018 ከኮለኔል አብይ ጋር በኦሮሚያ ላይ የቅኝገዢያችንን የኢትዮጵያን ልዑዋላዊነት ተቀብለው መፈራረማቸው ነው። ጥሩነቱ ግን ከ1991ዱ በተለየ ሁኔታ እነ ጃል ጎልቻ እና ጃል መሮ የኦሮሚያን ልዑዋላዊነት ለኢትዮጵያ ለመስጠት አለመተባበራቸው ነው።

    ኢትዮጵያ ቅኝየገዛችን መሬታችንን ቀምታ ባሪያ አሽከር እና ገረድ ልታደርገን እንጂ እንዳይርበን ልታበላ እንዳይበርደን ልታለብሰን አስባ እንዳይደለ ለሁላችንም ግልጽ ሊሆንልን ይገባል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.