ኮማንድ ፖስቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩና ለፖለቲካው አመራር ሪፖርት አላቀርብም አለ

ኮማንድ ፖስቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩና ለፖለቲካው አመራር ሪፖርት አላቀርብም አለ።
በባለፈው ሳምንት እንደጻፍነው ጌታቸው አሰፋን እና ሳሞራ የኑስን ያካተተ ስብሰባ በቤተመንግስት መካሄዱን ተከትሎ የህውሀት ደህንነቶች እና መከላከያ መምሪያ ሀላፊዎች ባደረጉት ስብሰባ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ሪፖርት ላለማድረግ ተስማምተዋል:: በተለይም ሳሞራ የኑስ “ትላንት ለእኔ በተጠንቀቅ ሰላምታ ይሰጠኝ ለነበረ ለአንድ ተራ ወታደር ዛሬ ገና ለገና ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ብየ ሪፖርት አላቀርብም ” ሲል መናገሩን ምንጮቻችን ነግረውናል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከባህርዳር ሲመለሱ የመጀመሪያ ስራቸው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስነሳት እንደሚሆን ምንጮቻችን በተጨማሪ ገልጸውልናል” – Jimma Tube

1 Comment

  1. another drama created to give the false impression of Dr. Abiy as a strong man. Fool me once shame on you fool me twice shame on me!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.