የቅሸባ፣ የጥላቻ እና የአስመሳይነት ፖለቲካ በኢትዮጵያ ። ሶስቱም ፀረ- ኢትዮጵያ ናቸው።

የቅሸባ፣ የጥላቻ እና የአስመሳይነት ፖለቲካ በኢትዮጵያ ። ሶስቱም ፀረ- ኢትዮጵያ ናቸው።

======••••••••====••••••======•••••••=====

የቅሸባ፣ የጥላቻ እና የአስመሳይነት ፖለቲካ የትም አደርሳችሁም። ሶስቱም የበሰበሰ አስተሳሰብ እና ሽባ አካሄድ ስለሆነ ትርፋ መላላጥ እና በቅዥት መሰቃዬት ነው።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ፣፣-
የእርሶ ትክክለኛ የፖለቲካ አጀንዳ የመሬት ይዞታ ሥርአትን ( land Tenure policy) ማስቀዬር ስለሆነ ከእንግዲህ የኦሮሞ መሬት እንደ ሸቀጣ ሸቀጥ መቀሸብ
አይቻልም ። ማንም ኦሮሞ የአባቱን ርስት እርሶ እና የእርሶ ቡድን እንድቀሽቡ አይፈቅድሎትም። ወያኔን ተጠቅመው( በእነ ሚስተር አንዳርጋቸው ፅጌ የአቶ ተፈራ ዋልዋ አማች እና የአዲስ አባባ ከተማ የመሬት እቅድ እና ልማት ፅ/ቤት ሃላፍ በነበሩበት ጊዜ በአዲስ ሪል ስቴት ስም – መሪ አከባቢ) ገበሬዎችን አፈናቅለው የወሰዱት መሬት ይበቆታል።

አቶ በለጠ ሞላ፣-
እርሶ እና የእርሶፖርቲ( አብን) ኦሮሞ ለመስደብ እና ለመጥላት መሰረት አድርጌው በወጠጤዎች የተቋቋመ ስለሆነ ኦሮሞን ቅንጣት ያክል ልትጉዱ አትችሉም። ባይሆን በስሙ የሚትነግዱትን ህዝብ ዋጋ እያስከፈላችሁት ነው። እናንተ በሚትዘሩት ስድብ እና ጥላቻ የኢትዮጵያን ህዝብ አብሮነትን እየናዳችሁ ነው። የዳብሎስ መልእክተኞች።

ኤርሚያስ ለገሰ፣-
ገልቱ አንቱ ስለማይባል አንቱ አልልህም።
ኤርሚያስ ለራስህ ከፍተኛ ግምት ስጠህ። ግን አንተ እንደየገመትከው ወይም እንደጠበከው ማንም ቦታ አልሰጠህም። እንደ ፔንዱለም ቢትወዛወዝም ዋጋ ቢስ ሆንክ። ኦሮሞን ለመጉዳት ብለህ ከፅንፈኞች ጋሪ ተደባለክ። ከመጮህ በስተቀር ኦሮሞ ላይ ያመጣሄው ተፅኖ የለም። አይኖርምም። የኦሮሞ አንጀት ለመብላት ብለህ ከፊንፊኔ ዙሪያ ብዙ ኦሮሞ አርሶ አደሮች ተፈናቀሉ ብለህ ተናገርክ። ፃፍክም። ይህ ሃቅ ነው ። በሃቁ ግን አልቀጠልክም። ባለመቀጠልህ ምክንያት ውለታ የሚሰጥህ አካል አጣህ። ይህ አናዶህ ከአፈናቃዮች ጎራ ተሰለፍክ።ገልቱ ሆንክ። ታብዳለህ እንጂ በኦሮሞ ላይ ቅንጣት ታክል ተፅእኖ አታመጣም። የገልቱ መጨረሻ በጌታው እጅ ያበቃለታል።Wal gahii gama Zoom tin Nafxanyan dhimma Oromoo balleessu fi Gargaarsa Tigrey irra dhabsiisuuf mari osoo gootu Girrisaan Cabsitee seente kana fakkata

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.