ጋምቤላ
Amharic

ግድ የለሽነት የሚንጸባረቅበት የማዕከላዊ መንግስት አቋም በጋምቤላ ማሕበረሰቦች ዘንድ የተፈጠረውን የጦፈ ፉክክር ይበልጥ ያፋፍማል

By Okello Miru, 13 June, 2021 በአኝዋሃ እና በኑዌር መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የልማት ሥራዎች የሚሳለጡበት መንገድ ሊመቻች ይገባል። በጋምቤላ የሚገኙ አኝዋዎች ኦኩራ ብለው የሚጠሩት አሳ አለ። ጣዕም የለውምና ለመብላት በርከት ያለ ጨው ያስፈለገዋል። በዚህም ምክንያት ዋጋው ርካሽ ነው። በፑግኒዶ ከተማ [Read more]