ለውጡ ከተጀመረ ጀምሮ ክልል 3 ውስጥ ከተፈፀሙት አሳፋሪ ድርጊቶች ውስጥ ከ 90% በላይ ጎጃም ውስጥ ነው። ጥቂቶቹን ለመመልከት ያክል

ፀሃፊው Tamiru L Kitata ነው።

Via Raajii Guddataa

በቅርቡ ደሞ በሞጣ አራት መስጊዶችን በማቃጠል ደስታቸውን በጭፈራ ገልፀዋል

 1. በደብረማርቆስ በረከት ስምኦን ሆቴሉ ውስጥ ሳይኖር አይቀርም በሚል ንብረትነቱ የጎዣም ባለሀብት የሆነውን ጎዛምን ሆቴል ሙሉ በሙሉ ወደመ
 2. በጎንጂ_ቆለላ ወረዳ ለ Research የሄዱ የጎዣም ተወላጅ የ PhD ተማሪዎችን ልጆቻችንን ሊያመክኑ የመጡ ወያኔዎች ናቸው በሚል በድንጋይ ተቀጥቅጦ ተገደሉ
 3. በቡብኝ ወረዳ የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ለመቀየር የሄዱ የመብራት ሀይል ሰራተኞችን ትራንስፎርመራችንን ሊሰርቁ የመጡ ናቸው በሚል ምክኒያት ሰራተኞቹን በመደብደብ የስራ መኪኖች ተቃጥለዋል
 4. በጃዊ ወረዳ የሚኖሩ ከ300 በላይ ምስኪን የጉሙዝ እናቶች፣ ህፃናትንና አቅመደካሞችን በጅምላ ተጨፍጭፈዋል
 5. በባህርዳር ለስብሰባና ውይይት የሄዱትን እነ ብርሀኑ ነጋ ተባረዋል
 6. በባህርዳር በስብሰባ ላይ የነበሩትን የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑትን ዶክተር #አምባቸውን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በቢሮአቸው ውስጥ ተገድለዋል።
 7. በደብረማርቆስና በባህርዳር ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የሄዱ የትግራይና የኦሮሚያ ተማሪዎች ተገድሏል (በዩኒቨርስቲ ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ብሄር ተኮር ጥቃት ተፈፅሟል)
 8. በብቸና ከተማ በስግደት ላይ የነበሩ ሙስሊም አማኞችን ተገድለዋል
 9. ቤተከርስቲያን ውስጥ አንድ አማኝ ትግሬ ነው ተብለው ተቀጥቅጦ ተገድለዋል።
 10. በቅርቡ ደሞ በሞጣ አራት መስጊዶችን በማቃጠል ደስታቸውን በጭፈራ ገልፀዋል።
 11. ባለቤቱ ኦሮሞ በመሆኑ ብቻ በመንገድ ስራ ላይ የነበሩ ከ 1 ቢልዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በአንድ ቀን ወድሟል

እነ ጌታቸው ሽፈረው ዛሬም ለተፈጠሩት አሳፋሪ ድርጊቶች አንዴ የኦሮሞ አክራሪ አክቲቪስቶች እጅ አለበት ይላሉ ሌላ ግዜ ህወሃት ነው ይላሉ።

እነ እስክንድር ነጋ ዛሬም ይህን ሁሉ ጉድ ወደጎን ትተው ቄሮን አሸባሪ ናቸው ይላሉ።

እነ ስዩም ተሾመ አህመድን ጀባልን ይከሳሉ

90% የአብን አመራሮች ከጎጃም መሆናቸውን ላወቃ ሰው የችግሩን ምንጭ ለማወቅ ወንጀል መርማሪ ወይም ጠንቋይ መሆን አይጠበቅበትም።

ይህ ሁሉ ሆኖ ወሎና ጎንደርን በአማራ ክልል ስም በጅምላ መፈረጅስ አይከብድም?

 

Similar Articles

Comments

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data By James Alami (Web Archive) -- A new data intercepted by the United States...

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

New Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in pdf

Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in PDF Via Aba Orma, September 3, 2019 የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) Author: Mudhin Siraj Pages: 152 Language: Amharic Year: July 2019 To...

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Abiy Ahmed

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Ethiopian government lead by Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia July 10, 2020 The Right Honourable Justin...