አስቸኳይ መረጃ በሀዋሳ እና ይርጋለም ታስረው ባሉ ሲዳማዎች ላይ የኮሌራ እና ማጅራት ገትር በሽታ መቀስቀሱ ተሰማ !! 

ኮማንድ ፖስትን ተገን በማድረግ ዜጎችን ያለ ማስረጃ እና የፍርድ ቤት መጥርያ ለ40 ቀናት ታስረ ይገኛሉ፤ በአይነት ልዩ በሆነ ሁነታ በሀዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት እና በይርጋለም አዋዳ ካምፓስ አከባቢ ታስረው ያሉ 1867 እስረኞች አያያዝ እጅጉን ዘግናኝ ነበር፡፡

በኢ-ሰብአዊ ሁኔታ በአንድ ክፍል ውስጥ እስከ 400 ሰው ታፍኖ ይታሰራል፤ በዚህም ምክንያት ተላላፊ በሽታዎች እንደ ኮሌራ እና ማጅራት ገትር ያሉት በሽታዎች በእስር ቤቱ ዉስጥ ተቀስቅሰው እስካሁን አንድ ወጣት ሲሞት አስሩ ክፉኛ ታመው እየማቀቁ ይገኛሉ።

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንም ይሁን ሌሎች ተሟጋቾች ባይደርሱላቸውም የሲዳማ ዞን አስተዳደር ይህንን እያየ ዝም ማለቱ ህዝቡን አስቆጥቷል፣ በኮማንድ ፖስት ስራ ጣልቃ አለምግባት ሌላ ጉዳይ ሲሆን በሲዳማ ምድር እስካሉ ድረስ ህግን አክብረው እንድያስከብሩ መከታተል ግን ይቻላል።

የተጠርጣሪዎችን አያያዝ በተመለከተ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ክትትል እንኳን ሊያደርግ ቀርቶ ወደ ስፍራው መጥቶ አልጎበኛቸውም፣ ድርጅቱ የላይ አከባቢ ሰዎች ሲነኩ ቢቻ እንደሚሰማው ከዚህ በፊት ያየነው ጉዳይ ነው።

በእነዚህ ልጆች ላይ ለደረሰው ጉዳት እና ለሚደርሰው ጉዳት ኮማንድ ፖስቱ፥ የዞኑ መስተዳድር እና የይርጋለም ከተማ አስተዳዳሪ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከተጠያቂነት አታመልጡም።

“ትምህርት ቤቶች ከሳምንት ብኋላ ስለሚከፈቱ በታቦር ትምህርት ቤት የታሰሩ ልጆቻችን ወዴት እንደሚዘዋወሩ በንቃት እንከታተል!!” ፍት ያለጥፋታቸዉ ታግቶ የታሰሩ ወንድሞቻችን
#FreeEjjeetto!

Similar Articles

Comments

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Abiy Ahmed

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Ethiopian government lead by Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia July 10, 2020 The Right Honourable Justin...

New Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in pdf

Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in PDF Via Aba Orma, September 3, 2019 የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) Author: Mudhin Siraj Pages: 152 Language: Amharic Year: July 2019 To...

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data By James Alami (Web Archive) -- A new data intercepted by the United States...