ኢሰብኣዊ ድርጊት በጎንደር_አዘዞ በተጋሩና በሙስሊም ተፈፅማል!

ኢሰብኣዊ ድርጊት በጎንደር_አዘዞ በተጋሩና በሙስሊም ተፈፅማል!!!

KMN:- February 02/2019 #Inbox ,  ቅዳሜ ጥር 23/05/2012 ዓ.ም

በጎንደር አዘዞ የሙስሊም ነጋዴዎችእና በተጋሩ ባለሱቆች ላይ የደረሰው የሽብር ጥቃት ውድመቱ ይህን ይመስላል።

የባለቤቶች ስም ዝርዝር የወደመሙት ሱቆች፦
1-ሸይኽ ኢብራሂም ኡስማን…ጨረቃ ጨርቅ
2-አቶ ጅብሪል ዳውድ…ሸቀጣ ሸቀጥና የቤት እቃ
3-አቶ ኢብራሂም ሀሰን…አከፋፋይ
4-አቶ ዘይኑ ሙሕመድ…ሸቀጥ ችርቻሮ
5-ወይዘሮ ሐሊማ ሙሐመድ…ሸቀጥ ችርቻሮ
6-ወይዘሮ ዘሃራ ሙሐመድ… ሸቀጥ
7-አቶ ኢብራሂም ሀሰን…መጋዘን
8-አቶ ሷሊህ ጧሂር…ሸቀጣ ሸቀጥ
9-ሁሴን አማን …ሸቀጥ
10-ወይዘሮ ጀሚላ አብዱራህማን… ሸቀጥ
11-አቶ ኢብራሂም ተገኝ…ሸቀጥ
12-አቶ እድሪስ …ሸቀጥ
13-መምህር ሁሴን…ሸቀጥ
14-አቶ ሁሴይን ሙሐመድ (መርየም ዑመር)… ቅቤና ማር
15-መርየም ሙሀመድ (ትዕግስት) …ሻይ ቤት
16-አቶ ኢብራሂም ሙሀመድ…ሸቀጥ
17-አቶ ያሲን ኢብራሂም…ሸቀጥ
18-ወይዘሮ አዲሴ..ሻይ ቤት
19-ወይዘሮ አለምፀሃይ…ምግብ ቤት
20-ፅጌ በሪሁን…ሸቀጥ ችርቻሮ
21-ወይዘሮ ዘርፌ ያገኝ …ሽሮ ቤት

ይህ ኣሳፋሪ ድርጊት ሼር ይደረግ። ዓለም ይወቀው

1 Comment

  1. Corection on the title: Betegaru Ena bemuslim lay tefetseme since Tegaru or Muslim ARE THE VICTIMS OF THIS HORRIBLE LOSS EVEN INSURANCE COMPANIES ARE NOT WILLING TO COVER.

    TEGARU MUSLIMS DID NOT FIGHT EACH OTHER .

    + Tefetsemal is not a word .
    TEGARU MUSLIM ARE THE VICTIMS OF THESE HEINOUS ACT

    AMARIGNA AMARIGNAWUNIMA LEGNAA TEWUT .

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.