“ወደ ቀደመው የከፍታ ዘመን” ጉዞ ጀምረናል።
ገባር የምባለው፣ የጋላ፣ መሬት፣ መሬቱ፣ ርስቱ፣ የሆነለት ነው። ግብሩንም እንደ አገሩ ስርዓት፣ ከገበረ፣ በኋላ፣ ካረሰው ሁሉ፣ አንዱን ለመልከኛ ይከፍላል።
via Dábessá Gemelal
“✈ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር፦ ቅማንት፣ ጋፋት፣ ሽናሻና ኦሮሞ ነው፤
✈ጎጃምም በዘር ሲቆጠር፦ ዋታ፣ አገው፣ ዳሞትና ኦሮሞ ነው፤
✈ወሎም በዘር ሲቆጠር፦ ኦሮሞ፣ አርጎባና አገው ነው፤ በዘመነ መሳፍንት ግዜ አማራ የሚባል የመንግስትነት መጠሪያ አልነበረም።
#ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ብሔር ወይም ማሕበረሰብ የለም። የአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት አማራ ብሔር አልነበረም አማርኛ ቋንቋ ነበር መግባቢያ እንጂ የብሔር ስም አይደለም።
#አጼ ቴዎድሮስ ቅማንትኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው።” ~>ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም