ዶ/ር አብይ አህመድ በጅማ እየተካሄደ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ከተናገሩት የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች:-

Fulbaana 19, 2019

Via Girma Gemeda


*ኢትዮጵያን እንገነባለን፣ አፍሪካን እንገነባለን፣ ማንም ኃይል ደግሞ ከዚህ ሊያቆመን አይችልም፡፡
* ኦሮሞ ማቀፍን፣ እናት የሌላቸውን ልጆች ማሳደግን ነው ያስተማረን፣ ኦሮሞ ከተዋጋ ያሸንፋል እንጂ ሰውን መግደልን አላስተማረንም፡፡
* የዚህ አገር አንድነት ለማስጠበቅ ኦሮሞ ኃላፊነት አለበት፡፡
* ኢትዮጵያ ከጠላት ጋር ባደረገችው ጦርነቶች ውስጥ ኦሮሞ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡
* አባጅፋር ለኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ጭምር አርቀው የሚያስቡ ነበሩ፡፡
* አሁን ባለንበት ዘመን በትናንትናው ስልት ማሸነፍ አይቻልም፡፡
* ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም የሚሉን አሉ፤ ኦሮሞ አገር መምራት ብቻ ሳይሆን አገር መገንባት ይችላል፤ ኦሮሞ ገዳን ለዓለም እንደ ሰጠ ሁሉ፣ ኦሮሞ በቅርቡ አዲስ ፍልስፍና ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ሰጥቶ ሊያሳያቸው ይፈልጋል፡፡
* የሚዲያ ጦርነት፣ የጦር ሜዳ ጦርነት፣ የኢኮኖሚ ጦርነት ማድረግ ስለምንችል ጠላቶቻችን ሁለት ሶስቴ ማሰብ አላባችሁ እንላለን፡፡
* ከጠላት ጋር ሆናችሁ የኦሮሞ ትግልን ወደኋላ ለመመለስ ያሰባችሁ ካላችሁ ከጠላት ለይተን አናያችሁም፡፡
* የህግ የበላይነት የማስከበር ኃላፊነት ለማንም አሳልፈን አንሰጥም፡፡
* ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ስም መነገድ አይቻልም፡፡
* አስራ አምስት፣ ሃያ ሆኖ ለኦሮሞ መታገል አያስፈልግም፤ ከበዛ ሁለት ሶስት ፓርቲዎች ለኦሮሞ በቂ ናቸው፡፡
* አብሮ መቆም ማለት ጠዋት ጠዋት እዚህ መቆም ከሰዓት፣ ከሰዓት ደግሞ እዚያ መቆም ማለት አይደለም፡፡
* ከሁሉም ኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በጋራ በአንድነት ተባብረን መስራት አለብን፡፡
* ኦሮሞነት በርካታ ነገሮችን አስተምሮናል ፤ በገዳ ስርዓት መሰረት ብሔር ብሔረሰቦችን አቅፈን በጋራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
* ዋናው መልዕክት አሸናፊን ሀሳብ መያዝ ነው።

Similar Articles

Comments

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

BBC Afaan Oromoo: ODUU Owwituu, Amajjii 27, 2020

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data

21 million Chinese died of coronavirus – US intelligence officials intercept data By James Alami (Web Archive) -- A new data intercepted by the United States...

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

OMN: ODUU GALGALAA (GURRAANDHALA 20, 2020)

New Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in pdf

Book: የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) in PDF Via Aba Orma, September 3, 2019 የተጠለፈ ትግል (The hijacked revolution) Author: Mudhin Siraj Pages: 152 Language: Amharic Year: July 2019 To...

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Abiy Ahmed

Ethnic cleansing continued in Oromia Regional State by Ethiopian government lead by Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia July 10, 2020 The Right Honourable Justin...