ትግል
Afaan Oromoo

የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው? ክፍል አስራ ሰባት

የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው? – ትላንት የነበሩት፣ ዛሬ ያሉትና ወደፊት የሚኖሩት ፈተናዎች – ብርሃኑ ሁንዴ , Caamsaa 23, 2018  ክፍል አስራ ሰባት የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ደርጅት (ኦሕዲድ) ከቅርብ ወራት በፊት ባደረገው የድርጅቱ [Read more]

የኦሮሞ
Afaan Oromoo

የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው? ክፍል አስራ ስድስት

የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው? – ትላንት የነበሩት፣ ዛሬ ያሉትና ወደፊት የሚኖሩት ፈተናዎች – ብርሃኑ ሁንዴ , Caamsaa 18, 2018  ክፍል አስራ ስድስት እንደምታወቀው የኦሮምኛ ቋንቋ (Afaan Oromoo) የኦሮሙማ (Oromummaa) ሶስት ምሰሶዎች [Read more]

Afaan Oromoo

ከመተከል ቀሮዎች የተሰጠ መግለጫ!

የእ/ህአደግን ልብ እንኳን ሰዉ እግዝያብሔርም አያዉቀዉም ከመተከል ቀሮዎች የተሰጠ መግለጫ! እህአደግ ለረዥም ዘመናት ሲክዱት የነበሩትን በሀገራችን ሽብርተኛ እንጂ የፖለትካ እስረኞች የሉም ብለዉ ለአለም መንግስታት  እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ሰወረዉ የነበሩት በአፍርካ ቀንድ ያሉትን የተለያዩ የሽብር ሃይላትን ለመደምሰስ [Read more]

Amharic

IMF is insisting that Ethiopia should devalue Birr to 45 a $1

#Ethiopia : የስርዓቱ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቅጥፈቶች ኢትዮጵያን ከቀውስ ወደ ቀውስ እየወሰዷት ነው የሚሉት ምእራባውያን ዲፕሎማቶች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጥረታቸውን ቀጥለዋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጦች እንዲኖሩ በኢሕአዴግ አገዛዝ ላይ ግፊት እያደረጉ ይገኛሉ ። ይህ ካለማቋረጥ በተከታታይ [Read more]

Amharic

ፌዴራላዊ አስተዳደርና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ፣

ፌዴራላዊ አስተዳደርና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ፣ ከባይሳ ዋቅ-ወያ (ለውይይት መቋጫ) ***** በቅርቡ ካንዳንድ ባብዛኛው በዲያስፖራ ከሚገኙ እንደምገምተው ከሆነ፣ የአንፋፋው ትውልድ አባላት፣ ወያኔ በኢትዮጵያ የደነገገው ፌዴራላዊ አስተዳደርና በህገ መንግሥቱ ውስጥም ያካተተው አንቀጽ 39 ለኢትዮጵያ የግዛትም ሆነ የህዝቦቿ [Read more]

Amharic

ወጣቶች — ቄሮ-የወጣቶች ንቅናቄ?

ወጣቶች — ቄሮ-የወጣቶች ንቅናቄ? (DW) — ባለፉት ሁለት ዓመት በላይ በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል በሚደረጉ ተቃውሞዎች አንድ ሥም ጎልቶ ይሰማል። «ቄሮ!»። ከኅዳር 2008 ዓ.ም.ጀምሮ ወደ 1,500 ሰዎች በተገደሉበት ተቃውሞ የተሳተፉ ወጣቶች ስለ እንቅስቃሴያቸው ምን ይላሉ? [Read more]

WAR DRUM
Amharic

መውረድ ወይስ መዋረድ?

መውረድ ወይስ መዋረድ? By Demilew Almaw በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሕዝብን ጥያቄ ተቀብሎ በክብር ከሥልጣን የወረደ ንጉሥም ሆነ መንግስት አልታየም:: አለመታየቱንም ለማስረዳት ወደ ሁዋላ ሂዶ ያለፉትን ነገሥታትንና መንግስታትን አወራረድ ማውሳት አያስፈልግም:: ምክንያቱም ሁሉም እስከመጨረሻዋ ዕድል ድረስ [Read more]

Amharic

የቻይና መንግሥት በአጭር ጊዜ ከነዋሪዎች ነፃ የተደረገለትን መሬት ሊረከብ ነው

የቻይና መንግሥት በአጭር ጊዜ ከነዋሪዎች ነፃ የተደረገለትን መሬት ሊረከብ ነው ውድነህ ዘነበ የኳታር ንጉሣዊያን ቤተሰቦች እየተጠበቁ ነው (Ethiopian Reporter) — በአዲስ አበባ ከተማ መልሶ ማልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከነዋሪዎች ንክኪ ሙሉ ለሙሉ በፀዳው የቂርቆስ ፈለገ [Read more]

Amharic

የጠ/ሚ ኃይለማርያም ንግግር ያስከተለዉ ቁጣ

የጠ/ሚ ኃይለማርያም ንግግር ያስከተለዉ ቁጣ (DW) — የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአገሪቱ የፖለቲካ ይዞታዉ አሳሳቢ ሁኔታ ዉስጥ እንደሚገኝ በትላንትናዉ ምሽት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል። በተለይም በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰቱት ግጭቶች [Read more]