ESAT/Ethsat’s Board Validates Its Journalist’s Berating Of The Heroes Of The Sidama Nation!

ESAT/Ethsat’s Board Validates Its Journalist’s Berating Of The Heroes Of The Sidama Nation!

By #Sidama #Ejjeetto, April 12, 2018 

The Following scribble in Amharic is ESAT’s editorial board insult and further denigration of the Sidama nation sent to us in response to our complaint in relation to their racist and Sidama denigrating program of April 02, 2018 as following.

We are inserting comments in English in their Amharic and at the end we put our further comment.

ከሲዳማ ማህበረሰብ አባላት ተወካዮች ለቀረበ ቅሬታ

ከኢሳት ኢዲቶሪያል ቦርድ የተሰጠ ማብራሪያ

ሰሞኑን በደቡብ ክልል በሃዋሳ ከተማ የሚገኘውን ሙዚየም አስመልክቶ በተሰራ ዝግጅት ላይ በሲዳም (they are still using misnomer Sidamo to refer to the Sidama nation-another insult) ሕዝብ መብት ዙሪያ የሚሰሩ የፖለቲካ ድርጅቶችና የመብት ታጋዮች በዝግጅቱ አለመደሰታቸውን ለኢሳት ኢዲቶሪያል ቦርድ በላኩት ደብዳቤ ገልጸዋል። የቅሬታ ደብዳቤዎች የቀረቡበት ጊዜ ኢሳት በአገር ውስጥ በተፈጠሩ ተለዋዋጭ የፖለቲካ ጉዳዮች ተወጥሮ የተያዘበት ወቅት የነበረ በመሆኑ፣ የኢዲቶሪያል ክፍሉ አፋጣኝ ስብሰባ አድርጎ ለቀረበው ለቅሬታ አፋጣኝ መልስ ለመስጠት አላስቻለውም ነበር።

ኢሳት ከአቅሙ በላይ በሆኑ ጉዳዮች ተወጥሮ ለጥያቄው አፋጣኝ ማብራሪያ ባለመስጠቱ ይቅርታ እየጠየቀ፣ የኢሳት ኤዲቶሪያል ቦርድ ማክሰኞ እኤአ ኤፕሪል 10፣ 2018 ተሰብስቦ እንዲተላለፈው የተፈለገው ማብራሪያ እንደሚከተለው ይቀርባል።

የኢሳት የኢዲቶሪያል አባላት በዝግጅቱ ላይ የቀረበውን ቅሬታ በትኩረት በመመልከት ከድርጅቱ ኢዲቶሪያል ፖሊስ አንጻር እንዴት እንደሚታይ በጥልቀት ተነጋግረውበታል። እንደሚታወቀው ኢሳት የተቋቋመው በአገራቸው የሚታየው የሃሳብ ነጻነት አፈና በአስቆጫቸው ጥቂት ኢትዮጵያውያን ነው። እነዚህ ጥቂት ኢትዮጵያውን “ይህ የአፈና አገዛዝ ሊበቃው” ይገባዋል በማለት በዙሪያቸው የሚገኙ ሌሎች ተመሳሳይ አላማ ያነገቡ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፣ በአገር ውስጥ ድምጹ ለታፈነው የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ እንሆናለን ብለው ተነስተው ያለፉትን 8 ዓመታት በከፍተኛ ትግል ውስጥ ሆነው አሳልፈዋል።

ጋዜጠኞቹም ሆኑ መላው የኢሳት ቤተሰቦች ይህን የነጻነት ትግል የሚያደርጉት በሰው ሃይል፣ በማቴሪያልና በገንዘብ አስፈላጊው ነገር ሁሉ ተሟልቶላቸው አይደለም፤ እነዚህ የራሳቸውንም ሆነ የህዝባቸውን መብት ለማስከበር የተነሱት የኢሳት አባላት፣ የአሁኑም ሆነ የወደፊቱን የቤተሰቦቻቸውንም ሆነ የግል ህይወታቸውን ፍላጎት ወደ ጎን በመግፋት፣ የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ከግል ፍላጎታቸው በማስቀደም በስቃይ ውስጥ የሚገኘውን ህዝብ ለማገልገል ደፋ ቀና በማለት ላይ መሆናቸው ማንኛውም ቅን አሳቢ ዜጋ ሁሉ የሚሰክረው ነው። This can’t be an excuse and entitles ESAT to blatantly denigrate the Sidama and any nation for that matter.

ኢሳት ባለው ውስን የሰው ሃይልና የገንዘብ አቅም ባለፉት 8 ዓመታት በርካታ መልካም ስራዎችን ሰርቷል፤ በስራ ጫና ብዛት፣ በድካም እንዲሁም በተለያዩ ውጫዊ ግፊቶች የተነሳ አንዳንድ ጊዜ ስህተቶችን መስራቱም የሚካድ አይደለም። If they acknowledge that, there has been a genuine mistake, they must have unconditionally removed the program and officially apologised for their reckless actions) “የሚሰራ ይሳሳታል” እንዲሉ የኢሳት ስህተቶች ከቅንነት የሚነሱ አብዛኛውን ጊዜ ህዝቡ እርማት እየሰጣቸው የሚስተካከሉ ናቸው። They are justifying their actions instead of rectifying them). ጋዜጠኞችም ከህዝብ የሚሰጠውን አስተያየት መነሻ አድርገው ከስህተታቸው ትምህርት በመወስድ ነገር ግን እስከመጨረሻው ግባቸው እስኪደርሱ በስህተቱ ላይ ባለመቆዘምና ተስፋ ባለመቁረጥ ለአገራቸውን ነጻነት የሚያደርጉት ትግል እስካሁኑ ሰዓት ድረስ አጠናቅረው ቀጥለዋል።

ኢሳት መላውን የኢትዮጵያ ዜጎች በእኩልነት ለማገልገል የተቋቋመ ሚዲያ ነው፤ ውግናውም ምንጊዜም ከህዝብ ጋር ብቻ ነው። Utter lie which we practically saw it in the past 5 years in relation to Sidama nation. ኢሳት አገለግለዋለሁ ብሎ የተነሳውን ህዝብ በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ማስከፋት አይልግም። If so, why do they remain stubborn to keep the program on if they hate displeasing of the Sidama nation? የኢሳት ራዕይ የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅር ፣ በነጻነት፣ በአንድነት እና በብልጽግና ሲኖር ማየት ነው። It is us who are working towards that end, they have rather proved their chauvinism which is pretty divisive hence their actions prove contrary to their claims. ዜጎችን በጎሳ እየከፋፈሉና አንዱን ማህበረሰብ ከሌላው ጋር በማጋጨት በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚሞክረው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ፣ ታሪካችንና ጀግኖቻችንን ለዚህ እኩይ አላማው ማስፈጸሚያ ሲያውላቸው ኢሳት ዝም ብሎ የተመለከተበት ጊዜ የለም። Who has appointed you to this position? Did Sidama appoint you to belittle its heroes and the nation at large under such pretexts? የኢትዮጵያን ልጆች ለፈጸሙት ገድል እኩል እውቅና እንሰጣቸዋል፣እናከብራቸዋለን፤ እንዘክራቸዋለን We prove your utter hypocrisy here as we know you well። የታሪካችን አካል እንደመሆናቸው ደህንነታቸው ተጠብቆ ለመጪው ትውልድ በስርዓት እንዲተላለፉ ኢሳት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፤ በማድረግም ላይ ነው። In fact, you do so for those you think that you can legitimize their credentials in the aspects of satisfying your wishes.

ከዚህ ውጭ እነዚህን አንጡራ ሃብቶቻችንን ለራሳቸው የግል ፖለቲካ ማረመጃ በመጠቀም ህዝብን ከህዝብ እያጋጩ በስልጣን ላይ ለመቆት የሞሞክሩትንም ትናንት በሃሳብ እንደተዋጋናቸው ሁሉ ዛሬም፣ ነገም እንዋጋቸዋለን። We are neither condoning the TPLF’s barbaric regime nor appreciate their action in Sidama and in the entire country. Our question is crystal clear! We are telling you that you don’t have any right to meddle with the history of the Sidama nation by belittling our heroes. This is entirely reserved to the Sidama nation and to those who are professionally qualified to do so with independent mindset to which you are not qualified. Therefore, your actions are totally and wholly wrong and unacceptable!

የሲዳማ ማህበረሰብ የሚያከብራቸው ጀግኖችን የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ለራሱ የፖለቲካ አላማ ሲጠቀምባቸው ስናይ እንደ ዜጋ ያበሳጨናል። What is your evidence for this claim? እነዚህ ጀግኖች ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ሰርተው ያለፉ ሆነው ሳለ፣ ገዢዎቹ፣ የእነሱን አኩሪ ስራ ህዝብን እርስ በርስ ለማጋጨት እያዋሉት መሆኑ ሊወገዝ ይገባል በሚል በቅን አስተሳሰብና በመልካም ልቦና የተዘጋጀው ዝግጅት፣ በሲዳማ ማህበረሰብ በኩል ቅሬታ መፍጠሩና ያልሆነ ትርጉም እንዲሰጠው እንዳደረገው እንገነዘባለን። There is no such thing!! The theme of all your program of April 02, 2018 word by word tell history hence well calculated to inflict severe pain on Sidama nation with erroneous assertion that you can get away easily. Never leave you unless you take the necessary corrective measures, which we urge you to do it without further delay.

ኢሳት የሲዳማ ማህበረሰብን አስመልክቶ ለሰራቸው ስራዎች ትክክለኛ ምስክሩ እያንዳንዱ የሲዳማ ዜጋ ነው። ይህ ባይሆን ኖሮ የማህበረሰቡ አባላት በሌለ ገንዘባቸው ለኢሳት ስልክ እየደወሉ “ይህንን ዘግቡልን” እያሉ ባልወተወቱን ነበር። ባለፉት 8 ዓመታት የሲዳምን ህዝብ በተለዬ አገልግለነዋል ብለን ባናስብም፣ እንደማንኛውንም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ፣ የማህበሰረቡን ባህልና ወግ በማስተዋወቅ፣ በእርሱ ላይ የሚደርሱት የመብት አፈናዎች እውቅና እንዲያገኙ እንዲሁም ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያ ፍላጎቶቹ መልስ እንዲሰጣቸው የሲዳማን ማህበረሰብ አባላትና እንወክለዋለን የሚሉትን ሁሉ በመጋበዝ አነጋግረናል። We are not generalising and arguing that there are some independent journalists, but your actions show an institutionalised racism which we unconditionally deplore.

ለዚህ ትልቁ ማስረጃችን በእያመቱ የሚከበረው የጨመበለላ (don’t understand what they wanted to say here?) በዓል አስፈላጊውን ትኩረት እንዲያገኝ ለማድረግ በአሉ በሚከበርበት እለት ኢሳት የማህበረሰቡን አባላት እየጋበዘ ማነጋገሩ እና ከኢትዮጵያም ውጭ በዓሉ ታስቦ እንዲወል የራሱን አስተዋጾ ማድረጉ ነው። በክልሉ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለማጋለጥም የተለያዩ በርካታ ዝግጅቶችን በመስራት አቅሙ የፈቀደውን ሁሉ ለማድረግ መሞከሩን ማንኛውም የኢሳትን ዌብሳይት በመጎብኘት ማረጋገጥ የሚችለው ነው። ግንቦት 16/1994 በሎቄ በሲዳም (misnomer Sidamo by possibly chauvinist writer once again) ሕዝብ ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ለማስታወስ እና እንዳይደገም ለማሳሳብ በየዓመቱ ግንቦት የማስታወሻ ፕሮግራም ስንሰራ ቆይተናል።

ባለብን የስራ ጫናና የጊዜ መጣበብ የተነሳ የሲዳማን ህዝብ እንወክለዋለን የሚሉ ፖለቲከኞችንና ግለሰቦችን እነሱ በሚፈልጉት መጠን ላናስተናግዳቸው እንችላለን (we didn’t claim that it is our right to use your service under no time please let you not unnecessary cover up)። ነገር ግን ባለን አቅም ሁሉ ማህበረሰቡንም ሆነ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በእኩል ለማገለግል በጀመርነውና በምንቀጥልበት ጥረታችን እንኮራን፤ ጥረታችንንም እንቀጥላለን።

በመጨረሻም ኢሳት ለሲዳማ ህዝብ ባህልም ሆነ ህዝቡን ለሚወክሉ ጀግኖች ሁሉ ትልቅ አክብሮት እንዳለው እየገለጽን ፣ የሲዳማ ማህበረሰብ አባላት ስለ ጀግኖቻቸውም ሆነ ስለ ማህበረሰቡ መታወቅ አለባቸው የሚሉዋቸውን ነገሮች እንደወትሮው ቀርበው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያስረዱ ኢሳት በአክብሮት ይጋብዛል። Who has given ESAT the rights of validating the Sidama culture? The following comment following this letter is in order.

በአገራችን የተጣለውን የመረጃ አፈና በጋራ እንታገላለን።

የኢሳት ኢዲቶሪያል ቦርድ

ሚያዚያ 3/2010

April 11/2018

========///////////==================

Brief Comment by #Sidama #Ejjeetto! April 12, 2018

The ESAT’s above response shows nothing other than their deep-seated disrespect and hatred of the Sidama nation. It further shows their obdurate belief and moral decadence diametrically opposing to their usual slogan claiming neutrality. Their action proves that this is not the case.

Whilst talking they’re working for the equality of all people in Ethiopia, their actions speak volume to the contrary- as they fatally attempt to defend the indefensible vulgarism of their journalist targeting the pride and identity of the Sidama nation. We wholly deplore this!

Therefore, the above scribble is much damaging than the previous program we the Sidama people demanded to be unconditionally removed followed by a formal apology. Instead, it seems to us that, the ESAT’s board busied itself with justifying the unacceptable, racist and horrifyingly despicable actions of its journalist.

If they choose stubbornness whilst in Diaspora, their action rather tells us, that their retrospective craving for the past hegemony; hence they never refrain from taking their chauvinist actions back when the opportunity allows them to Ethiopia. Their Stubborn refusal of bravely accepting responsibility for the clear breach of ethical standard, obliges us to take the necessary steps, that we don’t want to.

We strongly advise them not to push us to the limit at this critical moment for us all as we aspire to be united to fight the TPLF’s apartheid together. We’d better focus our energy on a common agenda instead of spending our noble time on thrush issues created by short-sighted journalist whose indefensible actions are defended by ESAT board—to our Dismay. At this critical juncture whilst we are working hard to reconcile diverging opinions to be able to move hand in hand, their obsession with divisively racist propaganda about the Sidama nation is extremely worrisome and shows their inherent and obdurate nature. This perhaps plays to their demise in Sidama land.

We insist you that to unconditionally take your April 02, 2018 Program down where your journalist berates, belittles, condescends, attempts at her capacity to dehumanise and undermines the Sidama nation. We wholly deplore your actions and decision to maintain your inflammatory program of the indicated date on hence once again urge you to unconditionally remove it followed by an official apology.

You are primitive chauvinists and what you scribbled is adding an insult on injury, thus must be unconditionally removed!

By the #Sidama #Ejjeetto! April 12, 2018

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.