What is going on? Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

ጥ�ቅ ትንታኔ� ለወራት በዘለቀ� �ጭት ከ�ዕራብ ኦሮሚያ የተ�ናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ እና በአርሲ ዞን ተጠ�ለ� ይገኛሉ

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ከላይኛá‹? ጫá?? ከáŒ?ራ ወደ ቀáŠ?á?¡ ሴቶችá?¤ አረጋá‹?ያን እና ህá?ƒáŠ“ት: ታáˆ?ሩ ደገá?‹ ሰá‹? ተá?ˆáŠ“ዋዮችን ሲያá?…ናኑá?¤ ካሳየá‹? ለማ እና ቢራራ ጌታáŠ?á‹?

በ እቴáŠ?ሽ አበራ áŠ¥áŠ“ ጌታáˆ?ን á?€áŒ‹á‹¬

አዲስ አበባ� የካቲት 14�2014-በ�ዕራብ ኦሮሚያ ይኖሩ የ�በሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ለወራት በዘለቀ� ጥቃትና እን��ት �ክያት ተ�ናቅለ� በአዲስ አበባ መጠለያ አየ�ለጉ ��� ሌሎች ደ�ሞ በኦሮሚያ ክ�� አርሲ ዞን እንዲሄዱ መደረጉን አዲስ ስታንዳርድ ባደረገች� �ርመራ አረጋ�ጣለች�

ከጥር ወር መጨረሻ ሳáˆ?ንት ጀáˆ?ሮ የተá?ˆáŠ“ቀሉ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በመዲናይቱ አዲስ አበባ በሚገኙ áˆ?ለት የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መጠለያ á??ለጋ ላይ እንደáŠ?በሩ አዲስ ስታንዳርድ ሪá?–ርት ደርሷታáˆ?á?¢ በወቅቱ ከሆሮ ጉድሩ ዞን የተá?ˆáŠ“ቀሉት በቂርቆስ ክá??ለ ከተማ መስቀáˆ? አደባባይ አቅራቢያ በሚገኘá‹? ቅዱስ እስጢá?‹áŠ–ስ ቤተ ክርስቲያን ተጠáˆ?ለá‹? የáŠ?በረ ሲሆን ከáˆ?እራብ ወለጋ የተá?ˆáŠ“ቀሉት á‹°áŒ?ሞ በየካ ክá??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤáˆ? ቤተ ክርስቲያን á‹?ስጥ áŠ?በሩá?¢ አዲስ ስታንዳርድ áˆ?ለቱንáˆ? ቦታዎች ጎብኘታ ተá?ˆáŠ“ቃዮችን እና የማህበረሰብ አስተባባሪዎችን አáŠ?ጋáŒ?ራለችá?¢

ከሆሮ ጉድሩ ዞን ተá?ˆáŠ“ቅለá‹? በቂርቆስ ክá??ለ ከተማ በሚገኘá‹? ቅዱስ እስጢá?‹áŠ–ስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ
በጥር ወር መጨረሻ ሳ�ንት 30 ህ�ናትን ጨ�ሮ በድ�ሩ 107 ተ�ናቃዮች በአዲስ አበባ ቅዱስ እስጢ�ኖስ ቤተክርስቲያን መ�ባታቸ�ን ዶይቸ ቬለ አማርኛ ዘ�ቧ�� በመዲናይቱ ከደረሱት ተ�ናቃዮች መካከ� አንዳንዶቹ አ�ን� ድረስ ቤተሰቦቻቸ� ያሉበትን እንደማያ�� በዘገባ� ተጠ�ሟ�� ተ�ናቃዮቹ ማን�ታቸ� ያ�ታወ� ታጣቂዎች በሃይማኖት ተቋማት እና በ�ዋሪዎች ላይ በጅ�ላ ጥቃት ሲያደርሱ እንደ�በር ተና�ረዋ�� ተ�ናቃዮቹ ለአካባቢ� አስተዳደር ያቀረቡት ተደጋጋሚ አቤቱታ ሰሚ ባለማ�ኘቱ ቅሬታቸ�ን ገ�ጸዋ��

ሌላá‹? ቃለ መጠይቅ የተደረገላቸá‹? ሰá‹? ጥቃቱ ባለá?ˆá‹? አመት ሰኔ ወር ላይ መጀመሩን እና የኦሮሚያ áˆ?á‹© ሃይáˆ? እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በáŠ?ሀሴ ወር ቢሰማሩáˆ? ጥቃቱን መከላከáˆ? እንዳለቻሉ ተናáŒ?ሯáˆ?á?¢ “የመንáŒ?ስት ሃይሎች ጭá??ጨá?‹ ሲደርስባቸá‹? ስናይ ከዚህ በላይ መቆየት አáˆ?ቻáˆ?ንáˆ?â€? ብለዋáˆ?á?¢

አዲስ ስታንዳርድ ተá?ˆáŠ“ቃዮቹ ለ3 ቀናት በቤተክርስቲያኑ á‹?ስጥ እንደቆዩ የተገáŠ?ዘበች ሲሆን ወደ ዋና ከተማዋ የመጡበት áˆ?ክንያት ደገሞ “የኦሮሚያ ክáˆ?áˆ? መንáŒ?ስት መá??ትሄ እንዲሰጣቸá‹? ለመጠየቅâ€? áŠ?በርá?¢ አዲስ ስታንዳርድ ቤተክርስቲያኑን በጎበኘችበት ወቅት ተá?ˆáŠ“ቃዮቹ በá?–ሊስና በከተማá‹? አስተዳደር ባለስáˆ?ጣናት ታጅበá‹? በአá‹?ቶብስ ሲጫኑ ተመáˆ?ክታለችá?¢ በወቅቱ ተá?ˆáŠ“ቃዮቹ ለሚዲያ መናገር በጣáˆ? á‹­á?ˆáˆ© áŠ?በርá?¢ á?–ሊሶች á‹°áŒ?ሞ የአዲስ አበባ ከተማ áŠ?ዋሪዎች ያመጡላቸá‹?ን እርዳታ እንዳይሰጧቸá‹? እና እንዳያናáŒ?ሯቸá‹? ክáˆ?ከላ ሲያደርጉ እንደáŠ?በር ታይተዋáˆ?á?¢ አዲስ ስታንዳርድን ካናገረቻቸá‹? ተá?ˆáŠ“ቃዮች መካከáˆ? አንዱ “ወደ መጣንበት እየተመለስን áŠ?á‹?â€? ብáˆ?áˆ?á?¢

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች �በር� በ�ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ��/ሸኔን ጥቃት ሸሸን� በጥቃቱ የተ�ሳ በርካቶች ተገድለዋ�� ቆስለዋ� ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ�ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ���

አቶ ደስታ

የተ�ናቃዮቹ ‘ወኪ�’ መሆናቸ�ን የገለጹት አቶ ደስታ� ተ�ናቃዮች በአ�ቶብስ ከእስቲ�ኖስ ቤተ ክርስቲያን ከተወሰዱ ከቀናት በኋላ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከ�ለት ሳ�ንት በ�ት ከአርሲ ዞን 107 ተ�ናቃዮች አዲስ አበባ እስጢ�ኖስ ቤተ ክርስቲያን ያላቸ�ን ስጋት ለመናገር መ�ጣታቸ�ን አስታ�ሰ�� እስከ �ንቦት 2013 ዓ� ድረስ በዚያ� ዞን ሲኖሩ እንደ�በር ገ�ጸዋ��

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች �በር� በ�ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ��/ሸኔን ጥቃት ሸሸን� በጥቃቱ የተ�ሳ በርካቶች ተገድለዋ�� ቆስለዋ� ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ�ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ�� በዚህ� የተ�ሳ ወደ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎሎጎታ ቀበሌ በሚገኘ� መድሀኒአለ� ቤተክርስትያን ተሰደድን� ከዚያን ጊዜ ጀ�ሮ መጠለያ እየ�ለ�ን �� � በማለት አብራርተዋ��

አቶ ደስታ በአ�ኑ ሰዓት በአርሲ ዞን 419 ተ�ናቃዮች እርዳታ እንደሚያስ��ጋቸ� ለአዲስ ስታንዳርድ ተና�ረዋ�� ደስታ አያይዘ�� ከአርሲ ዞን �ን� አይ�ት እርዳታ ስላላገኘን ስጋታችንን ለመ�ለ� ወደ አዲስ አበባ መጥተና� ሲሉ ተደ�ጠዋ�� ‘’እኛ ጥረት ብናደር��� �ሉ� የመን�ሥት አካላት ጆሮ ዳባ �በስ ብለ� ጉዳያችንን ከ�ብ ሳይቆጥሩት ችላ ብለ�ታ�’’ ሲሉ አቶ ደስታ ተና�ረዋ� �

እንደ አቶ ደስታ ገለጻá?£ የጸጥታ አካላት እና የእስጢá?‹áŠ–ስ ቤተክርስቲያን ኮሚቴ ለተá?ˆáŠ“ቃዮቹ እንደተናገሩት በቤተክርስቲያኑ á‹?ስጥ መገኘታቸá‹? ከ35ኛá‹? የአá??ሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጋር በተያያዘ ከá??ተኛ የጸጥታ ክትትáˆ? እንደሚጠይቅ እና ‘የሚበጀá‹?’ አማራጭ ወደ አርሲ መመለስ መሆኑን እንደáŠ?ገሯቸá‹? አስረድተዋáˆ?á?¢ አቶ ደስታ የእስጢá?‹áŠ–ስ ቤተ ክርስቲያን áˆ?እመናን እና የአዲስ አበባ áŠ?ዋሪዎች በቤተክርስቲያኑ á‹?ስጥ በቆዩባቸá‹? áˆ?ለት ሳáˆ?ንታት የáˆ?áŒ?ብና አስá?ˆáˆ‹áŒŠ መገáˆ?ገያዎችን ሲያቀርቡላቸá‹? እንደáŠ?በር ገáˆ?ጸዋáˆ?á?¢ የአባቶቻቸá‹?ን ስáˆ? ባያስታá‹?ሱáˆ? አቶ ዘላለáˆ? እና ታዬ የተባሉ ተá?ˆáŠ“ቃዮቹን ለትራንስá?–ርት እና ለአንዳንድ ተያያዥ ወጪዎች ሲረዱ እንደáŠ?በር ደስታ አብራርተዋáˆ?á?¢ እንደ አቶ ደስታ ገለጻá?£ መáˆ?ህር ዘላለáˆ? 22,200 ብር የሰጧቸá‹? በጎ አድራጊ áŒ?ለሰብ áŠ?በሩá?¢ አያይዘá‹?áˆ? አቶ ታዬ በቂርቆስ ክá??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይáˆ? ሃላá?Š መሆናቸá‹?ን አስረድተá‹? ለተá?ˆáŠ“ቃዮቹ áˆ?ለት የህá‹?ብ አá‹?ቶብሶችን አቅርበá‹? እንድáŠ?በር ተናáŒ?ረዋáˆ?á?¢ አዲስ ስታንዳርድ የቂርቆስ ክá??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይሎችን ለተጨማሪ ማብራሪያ ለማናገር ያደረገችá‹? ሙከራ አáˆ?ተሳካáˆ?á?¢

ታ�ሩ ደገ� ሰ� ተ�ናቃዮችን ሲያ�ናኑ

አዲስ ስታንዳርድ ካáŠ?ጋገረቻቸá‹? ተá?ˆáŠ“ቃዮች አንዱ እያሱ ሙሉጌታ áŠ?á‹?á?¢ ላለá?‰á‰µ 9 ወራት የኦርሚያ ክáˆ?áˆ? መንáŒ?ስትáˆ? ሆáŠ? ሌሎች የመንáŒ?ስት አካላት እንዳáˆ?ረዷቸá‹? ተናáŒ?ረዋáˆ?á?¢ “የጎሎጎታ መድሀኒአለáˆ? ቤተክርስትያን እና የአካባቢá‹? áŠ?ዋሪዎች áˆ?áŒ?ብá?£ አáˆ?ባሳትና መጠለያ በማቅረብ ከá??ተኛ እገዛ አድርገዋáˆ?â€? ብለዋáˆ?á?¢ አቶ ደስታ እና እያሱ የኦሮሞ áŠ?ጻáŠ?ት ሰራዊት (መንáŒ?ስት ሸኔ ብሎ የሚጠራá‹?) ኢላማ ያደረጋቸá‹? በብሄር ማንáŠ?ታቸá‹? መሆኑን አስረድተዋáˆ?á?¢

የኦሮሚያ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በመርቲ ወረዳ በ�በራቸ� በ9 ወራት ቆይታ ለ419 ተ�ናቃዮች 30 ኩንታ� ስንዴ ብቻ የረዳቸ� መሆኑን አቶ ደስታ ገ�ጸ� “በጣ� ጥቂቶቻችን የቀን ሥራ በመስራት ገቢ ማ�ኘት የቻ�ን ቤት ተከራይተን ስንኖር አብዛኞቻችን �ን መድኃኒዓለ� ቤተ ክርስቲያን ተጠ�ለ� ይገኛሉ� የአካባቢ� �ዋሪዎች ��ብ� �ብስ እና ጥበቃ እያደረጉ�ን የገኛሉ� ከ30 ኩንታ� ስንዴ በስተቀር የመን�ስት አካላት �ን� አይ�ት እገዛ አላደረጉ�ን�� ሲሉ አቶ ደስታ ዘር�ረዋ��

የመርቲ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽህ�ት ቤት ኃላ� አቶ ረታ ሀይሉ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት የተ�ናቃዮች �ጥር 80 ����የመርቲ ወረዳ ኃላ�ዎች የአካባቢ�ን �ዋሪዎችና የሚመለከታቸ� አካላትን በማስተባበር ለ80ዎቹ ተ�ናቃዮች ��ብ� አ�ባሳትና መጠለያ አቅርበዋ�� ብለዋ�� አዲስ ስታንዳርድ የደረሳት የተ�ናቃዮች �ጥር 80 ሳይሆን 419 እንደሆ� ላቀረበች� ጥያቄ� አቶ ረታ� በቅርቡ ቦታ�ን እንደተረከቡና የቀድሞ� ሪ�ርት የሚያመለክተ� 80 ብቻ መሆናቸ�ን ገ�ጸዋ���እኔና የወረዳ� የመን�ስት የስራ ኃላ�ዎች ወደ ጎሎጎታ ቀበሌ ሄደን እንደ�ናያቸ� እና እንደ�ንረዳቸ� አረጋ�ጣለ�� በማለት ቃ� ገብተዋ��

ከáˆ?ስራቅ ወለጋ ዞን ተá?ˆáŠ“ቅለá‹? በየካ ክá??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤáˆ? ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ

አቶ ቢራራ ጌታ�� የተወለደ� በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ ሲሆን ከ1977 ዓ.� ጀ�ሮ በ�ስራቅ ወለጋ በሱቡ ስሬ ወረዳ በቆጂማ ቀበሌ �ዋሪ ��� በበቆጂማ ቀበሌ ህይወቱን “ተስማሚ� እንደ�በር ያስታ�ሳ�� ብሄርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ባለ�� አመት መጀመራቸ�ን አብራርተዋ�� “አብዛኞቹ ዘመዶቻችን ተገድለዋ�� ንብረቶቻችን ወድሟ�� በማለት ተና�ረዋ�� ጥቃቱ በጥቅ�ት 8 ቀን 2013 ዓ.� ከንጋቱ 12 ሰዓት አካባቢ መጀመሩን ቢራራ አስረድተዋ�� “ኦ�ሰ/ሸኔ ስ�ሳ ዘጠ� ሰዎችን የገደለ ሲሆን በርካቶች ወደተለያዩ ቦታዎች ተ�ናቅለዋ�� የተወሰ�� ጥቅ�ት 12 ቀን ወደ አዲስ አበባ መጥተን እዚህ የካ ሚካኤ� ቤተክርስቲያን ቅጥር �ቢ �ጪ ተጠ�ለና�� ብለዋ��

በወቅቱ አዲስ ስታንዳርድ á‹«áŠ?ጋገረቻቸá‹? አብዛኞቹ ተá?ˆáŠ“ቃዮች ስለ መá?ˆáŠ“ቀላቸá‹? áˆ?ኔታ ላቀረበችላቸá‹? ጥያቄ ለደህንáŠ?ታቸá‹? ስጋት መሆኑን ጠቅሰá‹? የመጡበትን የቀበሌና የወረዳ ስáˆ? ለመáŒ?ለá?… á?ˆá‰ƒá‹°áŠ› አáˆ?áŠ?በሩáˆ?á?¢ “ጥቃት እንዳይደርስብን እንá?ˆáˆ«áˆˆáŠ• እና ወደ መጣንበት መመለስ አንá?ˆáˆ?áŒ?áˆ?â€? ብለዋáˆ?á?¢ አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ማን እየረዳቸá‹? እንደሆáŠ? አዲስ ስታንዳርድ ቢራራን ጠይቃለችá?¢ “የካ ክá??ለ ከተማ እና ወ/ሮ አዳáŠ?ች አቤቤ ቢሮ እርዳታ á?ˆáˆ?ገን ሄደን áŠ?በር áŠ?ገር áŒ?ን áˆ?ላሽ አáˆ?ሰጡንáˆ?á?¢ የየካ ሚካኤáˆ? ቤተክርስቲያን እንዲáˆ?áˆ? የአማራ ክáˆ?áˆ? መንáŒ?ስት áˆ?ንáˆ? አይáŠ?ት እርዳታ አላደረጉáˆ?ንáˆ?á?¢ á‹­áˆ?ን እንጂ áŒ?ለሰቦችና አንዳንድ በጎ á?ˆá‰ƒá‹°áŠžá‰½ áˆ?áŒ?ብና áˆ?ብስ በማቅረብ ረገድ ከá??ተኛ ድጋá?? አáŒ?ኘተናáˆ?â€? ሲሉ አስረድቷáˆ?á?¢ አዲስ ስታንዳርድ ሽማáŒ?ሌዎችንá?£ ሴቶችን እና ጨቅላ ሕá?ƒáŠ“ትን በስá??ራá‹? ተመáˆ?ክታለችá?¢ á‰?ጥራቸá‹?áˆ? 135 ሰዎች ሲሆኑ 35 አባወራዎች መሆናቸá‹?ን ቢራራ ገáˆ?ጸዋáˆ?á?¢

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ሴቶች� አረጋ�ያን እና ህ�ናት

ራሱን ‘ወሰን የለሽ በጎ á?ˆá‰ƒá‹°áŠ›â€™ መሆኑን የገለጸá‹? አቶ ታáˆ?ሩ ደገá?‹ ሰá‹?á?£ ከአዲስ አበባና ከá‹?ጪ ሃገር የመጡ በጎ á?ˆá‰ƒá‹°áŠžá‰½áŠ• እያስተባበረ ለተá?ˆáŠ“ቃዮቹ ድጋá?? እያደረገ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናáŒ?ሯáˆ?á?¢
“እኔ ድንበር የለሽ በጎ �ቃደኛ ስሆን ከአገር �ስጥ እና ከ�ጪ የሚመጣን እርዳታ ለተ�ናቃዮቹ ��ብና �ብስ ለማቅረብ እያስተባበርኩ ��� ላለ�ት ጥቂት ቀናት ��ብ እና �ብስ አቅርበና�� አብዛኞቹ አማሮች ቢሆኑ� ከ�ሱ መካከ� የተወሰኑ ኦሮሞዎች አሉ� ብ���

አቶ ቢራራ የ�በረ�ን �ኔታ እያስታወሱ� “�ስራቅ ወለጋ እያለን ለክ�ሉ መን�ስት የጸጥታ ሃይሎች እና መሰ� አካላት አሳ�ቀናቸ� ሊረዱን መጥተ� �በር� ሰኔ 2013 ዓ.� ሊረዱን ከተሰማሩት የኦሮሚያ የጸጥታ ሃይሎች መካከ� አንድ የኦሮሚያ �ዩ ሃይ� ሲገደ� አንድ �ሊስ ቆስ��� ጥቃቱ በመባባሱ የተሰማራ� ሃይ� አካባቢ�ን ለቆ ስለ�በር ለጥቃት ተጋለጥን� ጥቃቱን ያደረሱት ኦሮሞ �ዋሪዎች አይደሉ�� ይ��ን� የታጠቀ� የኦ�ሰ ቡድን ��� እንዲያ�� እኛን ከጥቃቱ ለመከላከ� የሞከሩ እና በመጨረሻ ራሳቸ� የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ አንዳንድ ኦሮሞዎች �በሩ� አንዳንዶቹ �ጆቻቸ�ን ይዘ� ተ�ናቅለ� እዚህ አዲስ አበባ ገብተዋ�� ሲ� አስረድቷ��

እንደ ቢራራ ገለጻ ከሱቡ ስሬ 22 ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ የተ�ናቀሉ አማሮች ተ�ናቅለዋ�� “በወረዳ� �ስጥ የመን�ስት ተወካዮች� እና የወረዳ አመራሮች አካባቢ�ን ለቀ� ቢሄዱ� የክ�ሉ መን�ስት ከአካባቢ� ኦ�ሴላዊ �ንኙ�ት ባለማ�ኘቱ ስለተ�ጠረ� �ኔታ ያ�ቅ �በር� በማለት ��ቱን አስቀ�ጧ�� ቢራራ� አንዳንድ የመን�ስት ባለስ�ጣናት ወደ መጡበት እንዲመለሱ ሀሳብ እያቀረቡላቸ� መሆኑን እንደስጋት አንስተዋ�� “በአካባቢ� እስካ�ን የደህን�ት ስጋት አለ� በአካባቢ� የጸጥታ ች�ር እንዳለ መን�ስት ጠንቅቆ ያ�ቃ�� ከባህር ዳር ወደ �ቀ�ት የሚወስደ� መንገድ ከተዘጋ ከአንድ አመት በላይ ሆኖታ�� ወደ ቤት አንመለስ�� ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ�� ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ�� አ�ን� ብዙ ሰዎች እንየታ�ኑ ይገኛሉ� �ገሮች ወደ ቀድሞ �ኔታቸ� እስኪመለሱ ድረስ እዚ� አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን��ጋለን� ሲ� አስረድቷ��

“ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ�� ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ�� አ�ን� ብዙ ሰዎች እንየታ�ኑ ይገኛሉ� �ገሮች ወደ ቀድሞ �ኔታቸ� እስኪመለሱ ድረስ እዚ� አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን��ጋለን�

ቢራራ

�ክ እንደ ቢራራ ሌላ� ተ�ናቃይ አቶ ካሳየ� ለማ አማራና ኦሮሞ ተቻችለ� ለዘመናት ሲኖሩ እንደ�በር አስታ�ሰ� “ኦሮሞዎች ወንድሞቻችን ናቸ� እና ከእ�ሱ ጋር ች�ር የለብን�� ብለዋ�� አቶ ካሳየ� �ር�ር መረጃን መስጠት ባይችሉ� በ�ለቱ ብሄረሰቦች መካከ� ‘አለመተማመን’ እንዲ�ጠር ያደረጉት ከቀበሌ እስከ ወረዳ ያሉት የኦሮሚያ ክ�� አመራሮች ናቸ�� ሲሉ ቅሬታቸ�ን ተና�ረዋ��

አዲስ ስታንዳርድ ተá?ˆáŠ“ቃዮቹን እየጎበኙ ያሉትን የአማራ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ያረጋáˆ? አሰá?‹áŠ• አáŠ?ጋáŒ?ራለችá?¢ ማህበሩ መሰረቱን አዲስ አበባ ያደረገ ሲሆን በዋናáŠ?ት በበጎ á??ቃድ ስራዎች ላይ እንደሚሰራ ገáˆ?ጸዋáˆ?á?¢ â€?አáˆ?ባሳትá?£ ብርድ áˆ?ብስ እና áˆ?áŒ?ብ እየሰጠን áŠ?á‹?á?¢ የተá?ˆáŠ“ቃዮቹን ድáˆ?ጽ ለሚመለከታቸá‹? የመንáŒ?ስት አካላት ለማድረስ áŠ?á‹? እዚህ የተገኘáŠ?á‹?â€? ብáˆ?áˆ?á?¢ አቶ ያረጋáˆ? አያይዘá‹?áˆ? የመንáŒ?ስት ባለስáˆ?ጣናት እና የየካ ሚካኤáˆ? ቤተክርስቲያን ስለáˆ?ኔታá‹? áŒ?ንዛቤ ቢኖራቸá‹?áˆ? ለመርዳት á??ቃደኛ አáˆ?ሆኑáˆ? ሲሉ ቅሬታቸá‹?ን ገáˆ?ጸዋáˆ?á?¢â€?áˆ?áŒ?ብና áˆ?ብስ ለማቅረብ á?ˆá‰ƒá‹°áŠ› ለሆኑ በጎ á?ˆá‰ƒá‹°áŠžá‰½áŠ• ጥሪ አቅርበናáˆ?á?¢ ተá?ˆáŠ“ቃዮቹ ከáˆ?áŒ?ብና áˆ?ብስ ጋር በተያያዘ ብዙ ችáŒ?ር አላጋጠማቸá‹?áˆ?á?¢ ትáˆ?á‰? á?ˆá‰°áŠ“ መጠለያ áŠ?á‹?á?¢ አንዳንድ በጎ á?ˆá‰ƒá‹°áŠžá‰½ ድንኳን ቢሰጡáˆ? ድንኳኑን ለመትከáˆ? ክá??ት ቦታ ማáŒ?ኘት አáˆ?ቻáˆ?ንáˆ?á?¢ ቦታá‹?ን ከከተማá‹? አስተዳደር እየጠየቅን áŠ?á‹?â€? ብለዋáˆ?á?¢ አዲስ ስታንዳርድ የየካ ክá??ለ ከተማ አስተዳደርን ለማናገር ያደረገችá‹? ጥረት አáˆ?ተሳካáˆ?á?¢

ባለ�� ታህሳስ ወር አዲስ ስታንዳርድ በ�ስራቅ ወለጋ ዞን የተ�ጠረ�ን �ጭት ሸሽተ� የወጡ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ ቤተክርስትያን ቅጥር �ቢ እና ወጣት ማእከላት በተዘጋ� ጊዜያዊ ካ��ች መጠለላቸ�ን መዘገቧ ይታወሳ��

በተመሳሳይ በኮáˆ?á?Œ ቀራኒዮ ክá??ለ ከተማ ዘáŠ?በወርቅ አካባቢ የሚገኘá‹? የአቡáŠ? አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሓላá?Š ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከáˆ?ስራቅ ወለጋ ዞን ተá?ˆáŠ“ቅለá‹? በቤተክርስቲያኑ ቅጥር áŒ?ቢ á‹?ስጥ ተጠáˆ?ለዋáˆ? ስለተባሉት ተá?ˆáŠ“ቃዮች “የተá?ˆáŠ“ቀሉ 120 የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ á‹?ስጥ ለáˆ?ለት ሳáˆ?ንታት ተጠáˆ?ለá‹? የቆዩ ሲሆን በá?Œá‹°áˆ«áˆ? መንáŒ?ስትá?£ በኦሮሚያ እና በአማራ ክáˆ?ላዊ መንáŒ?ስታት እርዳታ ወደ áˆ?ስራቅ ወለጋ ዞን ሌሎች ቦታዎች እንዲዛወሩ ተደርጓáˆ?â€? ብለá‹? áŠ?በርá?¢

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመጉ) ባወጣá‹? ሪá?–ርት በáˆ?ስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ áŠ?ዋሪዎች ላይ የደረሰá‹?ን áŒ?ድያና መá?ˆáŠ“ቀáˆ? አጋáˆ?ጧáˆ?á?¢ ዘገባá‹? áŠ?ዋሪዎቹን ጠቅሶ እንደገለá?€á‹? በመንáŒ?ስት ባለስáˆ?ጣናት ሸኔ የተባለá‹? የኦሮሞ áŠ?ጻáŠ?ት ሰራዊት ሰላማዊ ሰዎችን ገድáˆ?áˆ?á?¢ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአá?€á?‹á‹? 60 ሰዎችን መáŒ?ደላቸá‹?ንáˆ? ኮሚሽኑ አስታá‹?ቋáˆ?á?¢ áŠ áˆµ

Source: Amharic Addis Standard

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. .