What is going on? Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

ጥ�?ቅ ትንታኔ�?� ለወራት በዘለቀ�? �?ጭት ከ�?ዕራብ ኦሮሚያ የተ�?�ናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ እና በአርሲ ዞን ተጠ�?ለ�? ይገኛሉ

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ከላይኛ�? ጫ�?? ከ�?ራ ወደ ቀ�?�?� ሴቶች�?� አረጋ�?ያን እና ህ�?�ናት: ታ�?ሩ ደገ�?� ሰ�? ተ�?�ናዋዮችን ሲያ�?�ናኑ�?� ካሳየ�? ለማ እና ቢራራ ጌታ�?�?

በ እቴ�?ሽ አበራ እና ጌታ�?ን �?�ጋዬ

አዲስ አበባ�?� የካቲት 14�?�2014-በ�?ዕራብ ኦሮሚያ ይኖሩ የ�?በሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ለወራት በዘለቀ�? ጥቃትና እን�?�?ት �?ክያት ተ�?�ናቅለ�? በአዲስ አበባ መጠለያ አየ�?�ለጉ �?�?�?� ሌሎች ደ�?ሞ በኦሮሚያ ክ�?�? አርሲ ዞን እንዲሄዱ መደረጉን አዲስ ስታንዳርድ ባደረገች�? �?ርመራ አረጋ�?ጣለች�?�

ከጥር ወር መጨረሻ ሳ�?ንት ጀ�?ሮ የተ�?�ናቀሉ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በመዲናይቱ አዲስ አበባ በሚገኙ �?ለት የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መጠለያ �??ለጋ ላይ እንደ�?በሩ አዲስ ስታንዳርድ ሪ�?�ርት ደርሷታ�?�?� በወቅቱ ከሆሮ ጉድሩ ዞን የተ�?�ናቀሉት በቂርቆስ ክ�??ለ ከተማ መስቀ�? አደባባይ አቅራቢያ በሚገኘ�? ቅዱስ እስጢ�?�ኖስ ቤተ ክርስቲያን ተጠ�?ለ�? የ�?በረ ሲሆን ከ�?እራብ ወለጋ የተ�?�ናቀሉት ደ�?ሞ በየካ ክ�??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤ�? ቤተ ክርስቲያን �?ስጥ �?በሩ�?� አዲስ ስታንዳርድ �?ለቱን�? ቦታዎች ጎብኘታ ተ�?�ናቃዮችን እና የማህበረሰብ አስተባባሪዎችን አ�?ጋ�?ራለች�?�

ከሆሮ ጉድሩ ዞን ተ�?�ናቅለ�? በቂርቆስ ክ�??ለ ከተማ በሚገኘ�? ቅዱስ እስጢ�?�ኖስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ
በጥር ወር መጨረሻ ሳ�?ንት 30 ህ�?�ናትን ጨ�?ሮ በድ�?ሩ 107 ተ�?�ናቃዮች በአዲስ አበባ ቅዱስ እስጢ�?�ኖስ ቤተክርስቲያን መ�?ባታቸ�?ን ዶይቸ ቬለ አማርኛ ዘ�?ቧ�?�?� በመዲናይቱ ከደረሱት ተ�?�ናቃዮች መካከ�? አንዳንዶቹ አ�?ን�? ድረስ ቤተሰቦቻቸ�? ያሉበትን እንደማያ�?�? በዘገባ�? ተጠ�?ሟ�?�?� ተ�?�ናቃዮቹ ማን�?ታቸ�? ያ�?ታወ�? ታጣቂዎች በሃይማኖት ተቋማት እና በ�?ዋሪዎች ላይ በጅ�?ላ ጥቃት ሲያደርሱ እንደ�?በር ተና�?ረዋ�?�?� ተ�?�ናቃዮቹ ለአካባቢ�? አስተዳደር ያቀረቡት ተደጋጋሚ አቤቱታ ሰሚ ባለማ�?ኘቱ ቅሬታቸ�?ን ገ�?ጸዋ�?�?�

ሌላ�? ቃለ መጠይቅ የተደረገላቸ�? ሰ�? ጥቃቱ ባለ�?��? አመት ሰኔ ወር ላይ መጀመሩን እና የኦሮሚያ �?ዩ ሃይ�? እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በ�?ሀሴ ወር ቢሰማሩ�? ጥቃቱን መከላከ�? እንዳለቻሉ ተና�?ሯ�?�?� “የመን�?ስት ሃይሎች ጭ�??ጨ�?� ሲደርስባቸ�? ስናይ ከዚህ በላይ መቆየት አ�?ቻ�?ን�?�? ብለዋ�?�?�

አዲስ ስታንዳርድ ተ�?�ናቃዮቹ ለ3 ቀናት በቤተክርስቲያኑ �?ስጥ እንደቆዩ የተገ�?ዘበች ሲሆን ወደ ዋና ከተማዋ የመጡበት �?ክንያት ደገሞ “የኦሮሚያ ክ�?�? መን�?ስት መ�??ትሄ እንዲሰጣቸ�? ለመጠየቅ�? �?በር�?� አዲስ ስታንዳርድ ቤተክርስቲያኑን በጎበኘችበት ወቅት ተ�?�ናቃዮቹ በ�?�ሊስና በከተማ�? አስተዳደር ባለስ�?ጣናት ታጅበ�? በአ�?ቶብስ ሲጫኑ ተመ�?ክታለች�?� በወቅቱ ተ�?�ናቃዮቹ ለሚዲያ መናገር በጣ�? ይ�?�ሩ �?በር�?� �?�ሊሶች ደ�?ሞ የአዲስ አበባ ከተማ �?ዋሪዎች ያመጡላቸ�?ን እርዳታ እንዳይሰጧቸ�? እና እንዳያና�?ሯቸ�? ክ�?ከላ ሲያደርጉ እንደ�?በር ታይተዋ�?�?� አዲስ ስታንዳርድን ካናገረቻቸ�? ተ�?�ናቃዮች መካከ�? አንዱ “ወደ መጣንበት እየተመለስን �?�?�? ብ�?�?�?�

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች �?በር�?� በ�?ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ�?�?/ሸኔን ጥቃት ሸሸን�?� በጥቃቱ የተ�?ሳ በርካቶች ተገድለዋ�?�?� ቆስለዋ�? ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ�?ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ�?�?��?

አቶ ደስታ

የተ�?�ናቃዮቹ ‘ወኪ�?’ መሆናቸ�?ን የገለጹት አቶ ደስታ�?� ተ�?�ናቃዮች በአ�?ቶብስ ከእስቲ�?�ኖስ ቤተ ክርስቲያን ከተወሰዱ ከቀናት በኋላ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከ�?ለት ሳ�?ንት በ�?�ት ከአርሲ ዞን 107 ተ�?�ናቃዮች አዲስ አበባ እስጢ�?�ኖስ ቤተ ክርስቲያን ያላቸ�?ን ስጋት ለመናገር መ�?ጣታቸ�?ን አስታ�?ሰ�?�?� እስከ �?ንቦት 2013 ዓ�? ድረስ በዚያ�? ዞን ሲኖሩ እንደ�?በር ገ�?ጸዋ�?�?�

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች �?በር�?� በ�?ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ�?�?/ሸኔን ጥቃት ሸሸን�?� በጥቃቱ የተ�?ሳ በርካቶች ተገድለዋ�?�?� ቆስለዋ�? ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ�?ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ�?�?� በዚህ�? የተ�?ሳ ወደ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎሎጎታ ቀበሌ በሚገኘ�? መድሀኒአለ�? ቤተክርስትያን ተሰደድን�?� ከዚያን ጊዜ ጀ�?ሮ መጠለያ እየ�?�ለ�?ን �?�? �? በማለት አብራርተዋ�?�?�

አቶ ደስታ በአ�?ኑ ሰዓት በአርሲ ዞን 419 ተ�?�ናቃዮች እርዳታ እንደሚያስ�?��?ጋቸ�? ለአዲስ ስታንዳርድ ተና�?ረዋ�?�?� ደስታ አያይዘ�?�? ከአርሲ ዞን �?ን�? አይ�?ት እርዳታ ስላላገኘን ስጋታችንን ለመ�?ለ�?� ወደ አዲስ አበባ መጥተና�? ሲሉ ተደ�?ጠዋ�?�?� ‘’እኛ ጥረት ብናደር�?�?�?� �?ሉ�? የመን�?ሥት አካላት ጆሮ ዳባ �?በስ ብለ�? ጉዳያችንን ከ�?ብ ሳይቆጥሩት ችላ ብለ�?ታ�?’’ ሲሉ አቶ ደስታ ተና�?ረዋ�? �?�

እንደ አቶ ደስታ ገለጻ�?� የጸጥታ አካላት እና የእስጢ�?�ኖስ ቤተክርስቲያን ኮሚቴ ለተ�?�ናቃዮቹ እንደተናገሩት በቤተክርስቲያኑ �?ስጥ መገኘታቸ�? ከ35ኛ�? የአ�??ሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጋር በተያያዘ ከ�??ተኛ የጸጥታ ክትት�? እንደሚጠይቅ እና ‘የሚበጀ�?’ አማራጭ ወደ አርሲ መመለስ መሆኑን እንደ�?ገሯቸ�? አስረድተዋ�?�?� አቶ ደስታ የእስጢ�?�ኖስ ቤተ ክርስቲያን �?እመናን እና የአዲስ አበባ �?ዋሪዎች በቤተክርስቲያኑ �?ስጥ በቆዩባቸ�? �?ለት ሳ�?ንታት የ�?�?ብና አስ�?�ላጊ መገ�?ገያዎችን ሲያቀርቡላቸ�? እንደ�?በር ገ�?ጸዋ�?�?� የአባቶቻቸ�?ን ስ�? ባያስታ�?ሱ�? አቶ ዘላለ�? እና ታዬ የተባሉ ተ�?�ናቃዮቹን ለትራንስ�?�ርት እና ለአንዳንድ ተያያዥ ወጪዎች ሲረዱ እንደ�?በር ደስታ አብራርተዋ�?�?� እንደ አቶ ደስታ ገለጻ�?� መ�?ህር ዘላለ�? 22,200 ብር የሰጧቸ�? በጎ አድራጊ �?ለሰብ �?በሩ�?� አያይዘ�?�? አቶ ታዬ በቂርቆስ ክ�??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይ�? ሃላ�?� መሆናቸ�?ን አስረድተ�? ለተ�?�ናቃዮቹ �?ለት የህ�?ብ አ�?ቶብሶችን አቅርበ�? እንድ�?በር ተና�?ረዋ�?�?� አዲስ ስታንዳርድ የቂርቆስ ክ�??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይሎችን ለተጨማሪ ማብራሪያ ለማናገር ያደረገች�? ሙከራ አ�?ተሳካ�?�?�

ታ�?ሩ ደገ�?� ሰ�? ተ�?�ናቃዮችን ሲያ�?�ናኑ

አዲስ ስታንዳርድ ካ�?ጋገረቻቸ�? ተ�?�ናቃዮች አንዱ እያሱ ሙሉጌታ �?�?�?� ላለ�?�ት 9 ወራት የኦርሚያ ክ�?�? መን�?ስት�? ሆ�? ሌሎች የመን�?ስት አካላት እንዳ�?ረዷቸ�? ተና�?ረዋ�?�?� “የጎሎጎታ መድሀኒአለ�? ቤተክርስትያን እና የአካባቢ�? �?ዋሪዎች �?�?ብ�?� አ�?ባሳትና መጠለያ በማቅረብ ከ�??ተኛ እገዛ አድርገዋ�?�? ብለዋ�?�?� አቶ ደስታ እና እያሱ የኦሮሞ �?ጻ�?ት ሰራዊት (መን�?ስት ሸኔ ብሎ የሚጠራ�?) ኢላማ ያደረጋቸ�? በብሄር ማን�?ታቸ�? መሆኑን አስረድተዋ�?�?�

የኦሮሚያ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በመርቲ ወረዳ በ�?በራቸ�? በ9 ወራት ቆይታ ለ419 ተ�?�ናቃዮች 30 ኩንታ�? ስንዴ ብቻ የረዳቸ�? መሆኑን አቶ ደስታ ገ�?ጸ�? “በጣ�? ጥቂቶቻችን የቀን ሥራ በመስራት ገቢ ማ�?ኘት የቻ�?ን ቤት ተከራይተን ስንኖር አብዛኞቻችን �?ን መድኃኒዓለ�? ቤተ ክርስቲያን ተጠ�?ለ�? ይገኛሉ�?� የአካባቢ�? �?ዋሪዎች �?�?ብ�?� �?ብስ እና ጥበቃ እያደረጉ�?ን የገኛሉ�?� ከ30 ኩንታ�? ስንዴ በስተቀር የመን�?ስት አካላት �?ን�? አይ�?ት እገዛ አላደረጉ�?ን�?�? ሲሉ አቶ ደስታ ዘር�?ረዋ�?�?�

የመርቲ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽህ�?�ት ቤት ኃላ�?� አቶ ረታ ሀይሉ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት የተ�?�ናቃዮች �?ጥር 80 �?�?�?��?የመርቲ ወረዳ ኃላ�?�ዎች የአካባቢ�?ን �?ዋሪዎችና የሚመለከታቸ�? አካላትን በማስተባበር ለ80ዎቹ ተ�?�ናቃዮች �?�?ብ�?� አ�?ባሳትና መጠለያ አቅርበዋ�?�? ብለዋ�?�?� አዲስ ስታንዳርድ የደረሳት የተ�?�ናቃዮች �?ጥር 80 ሳይሆን 419 እንደሆ�? ላቀረበች�? ጥያቄ�?� አቶ ረታ�?� በቅርቡ ቦታ�?ን እንደተረከቡና የቀድሞ�? ሪ�?�ርት የሚያመለክተ�? 80 ብቻ መሆናቸ�?ን ገ�?ጸዋ�?�?��?እኔና የወረዳ�? የመን�?ስት የስራ ኃላ�?�ዎች ወደ ጎሎጎታ ቀበሌ ሄደን እንደ�?ናያቸ�? እና እንደ�?ንረዳቸ�? አረጋ�?ጣለ�?�? በማለት ቃ�? ገብተዋ�?�?�

ከ�?ስራቅ ወለጋ ዞን ተ�?�ናቅለ�? በየካ ክ�??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤ�? ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ

አቶ ቢራራ ጌታ�?�? የተወለደ�? በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ ሲሆን ከ1977 ዓ.�? ጀ�?ሮ በ�?ስራቅ ወለጋ በሱቡ ስሬ ወረዳ በቆጂማ ቀበሌ �?ዋሪ �?�?�?� በበቆጂማ ቀበሌ ህይወቱን “ተስማሚ�? እንደ�?በር ያስታ�?ሳ�?�?� ብሄርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ባለ�?��? አመት መጀመራቸ�?ን አብራርተዋ�?�?� “አብዛኞቹ ዘመዶቻችን ተገድለዋ�?�?� ንብረቶቻችን ወድሟ�?�? በማለት ተና�?ረዋ�?�?� ጥቃቱ በጥቅ�?ት 8 ቀን 2013 ዓ.�? ከንጋቱ 12 ሰዓት አካባቢ መጀመሩን ቢራራ አስረድተዋ�?�?� “ኦ�?ሰ/ሸኔ ስ�?ሳ ዘጠ�? ሰዎችን የገደለ ሲሆን በርካቶች ወደተለያዩ ቦታዎች ተ�?�ናቅለዋ�?�?� የተወሰ�?�? ጥቅ�?ት 12 ቀን ወደ አዲስ አበባ መጥተን እዚህ የካ ሚካኤ�? ቤተክርስቲያን ቅጥር �?ቢ �?ጪ ተጠ�?ለና�?�? ብለዋ�?�?�

በወቅቱ አዲስ ስታንዳርድ ያ�?ጋገረቻቸ�? አብዛኞቹ ተ�?�ናቃዮች ስለ መ�?�ናቀላቸ�? �?ኔታ ላቀረበችላቸ�? ጥያቄ ለደህን�?ታቸ�? ስጋት መሆኑን ጠቅሰ�? የመጡበትን የቀበሌና የወረዳ ስ�? ለመ�?ለ�?� �?�ቃደኛ አ�?�?በሩ�?�?� “ጥቃት እንዳይደርስብን እን�?�ራለን እና ወደ መጣንበት መመለስ አን�?��?�?�?�? ብለዋ�?�?� አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ማን እየረዳቸ�? እንደሆ�? አዲስ ስታንዳርድ ቢራራን ጠይቃለች�?� “የካ ክ�??ለ ከተማ እና ወ/ሮ አዳ�?ች አቤቤ ቢሮ እርዳታ �?��?ገን ሄደን �?በር �?ገር �?ን �?ላሽ አ�?ሰጡን�?�?� የየካ ሚካኤ�? ቤተክርስቲያን እንዲ�?�? የአማራ ክ�?�? መን�?ስት �?ን�? አይ�?ት እርዳታ አላደረጉ�?ን�?�?� ይ�?ን እንጂ �?ለሰቦችና አንዳንድ በጎ �?�ቃደኞች �?�?ብና �?ብስ በማቅረብ ረገድ ከ�??ተኛ ድጋ�?? አ�?ኘተና�?�? ሲሉ አስረድቷ�?�?� አዲስ ስታንዳርድ ሽማ�?ሌዎችን�?� ሴቶችን እና ጨቅላ ሕ�?�ናትን በስ�??ራ�? ተመ�?ክታለች�?� �?ጥራቸ�?�? 135 ሰዎች ሲሆኑ 35 አባወራዎች መሆናቸ�?ን ቢራራ ገ�?ጸዋ�?�?�

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ሴቶች�?� አረጋ�?ያን እና ህ�?�ናት

ራሱን ‘ወሰን የለሽ በጎ �?�ቃደኛ’ መሆኑን የገለጸ�? አቶ ታ�?ሩ ደገ�?� ሰ�?�?� ከአዲስ አበባና ከ�?ጪ ሃገር የመጡ በጎ �?�ቃደኞችን እያስተባበረ ለተ�?�ናቃዮቹ ድጋ�?? እያደረገ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተና�?ሯ�?�?�
“እኔ ድንበር የለሽ በጎ �?�ቃደኛ ስሆን ከአገር �?ስጥ እና ከ�?ጪ የሚመጣን እርዳታ ለተ�?�ናቃዮቹ �?�?ብና �?ብስ ለማቅረብ እያስተባበርኩ �?�?�?� ላለ�?�ት ጥቂት ቀናት �?�?ብ እና �?ብስ አቅርበና�?�?� አብዛኞቹ አማሮች ቢሆኑ�? ከ�?ሱ መካከ�? የተወሰኑ ኦሮሞዎች አሉ�? ብ�?�?�?�

አቶ ቢራራ የ�?በረ�?ን �?ኔታ እያስታወሱ�?� “�?ስራቅ ወለጋ እያለን ለክ�?ሉ መን�?ስት የጸጥታ ሃይሎች እና መሰ�? አካላት አሳ�?ቀናቸ�? ሊረዱን መጥተ�? �?በር�?� ሰኔ 2013 ዓ.�? ሊረዱን ከተሰማሩት የኦሮሚያ የጸጥታ ሃይሎች መካከ�? አንድ የኦሮሚያ �?ዩ ሃይ�? ሲገደ�? አንድ �?�ሊስ ቆስ�?�?�?� ጥቃቱ በመባባሱ የተሰማራ�? ሃይ�? አካባቢ�?ን ለቆ ስለ�?በር ለጥቃት ተጋለጥን�?� ጥቃቱን ያደረሱት ኦሮሞ �?ዋሪዎች አይደሉ�?�?� ይ�?�?ን�? የታጠቀ�? የኦ�?ሰ ቡድን �?�?�?� እንዲያ�?�? እኛን ከጥቃቱ ለመከላከ�? የሞከሩ እና በመጨረሻ ራሳቸ�? የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ አንዳንድ ኦሮሞዎች �?በሩ�?� አንዳንዶቹ �?ጆቻቸ�?ን ይዘ�? ተ�?�ናቅለ�? እዚህ አዲስ አበባ ገብተዋ�?�? ሲ�? አስረድቷ�?�?�

እንደ ቢራራ ገለጻ ከሱቡ ስሬ 22 ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ የተ�?�ናቀሉ አማሮች ተ�?�ናቅለዋ�?�?� “በወረዳ�? �?ስጥ የመን�?ስት ተወካዮች�? እና የወረዳ አመራሮች አካባቢ�?ን ለቀ�? ቢሄዱ�? የክ�?ሉ መን�?ስት ከአካባቢ�? ኦ�?�ሴላዊ �?ንኙ�?ት ባለማ�?ኘቱ ስለተ�?�ጠረ�? �?ኔታ ያ�?ቅ �?በር�? በማለት �?�?ቱን አስቀ�?ጧ�?�?� ቢራራ�? አንዳንድ የመን�?ስት ባለስ�?ጣናት ወደ መጡበት እንዲመለሱ ሀሳብ እያቀረቡላቸ�? መሆኑን እንደስጋት አንስተዋ�?�?� “በአካባቢ�? እስካ�?ን የደህን�?ት ስጋት አለ�?� በአካባቢ�? የጸጥታ ች�?ር እንዳለ መን�?ስት ጠንቅቆ ያ�?ቃ�?�?� ከባህር ዳር ወደ �?ቀ�?ት የሚወስደ�? መንገድ ከተዘጋ ከአንድ አመት በላይ ሆኖታ�?�?� ወደ ቤት አንመለስ�?�?� ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ�?�?� ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ�?�?� አ�?ን�? ብዙ ሰዎች እንየታ�?�ኑ ይገኛሉ�?� �?ገሮች ወደ ቀድሞ �?ኔታቸ�? እስኪመለሱ ድረስ እዚ�? አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን�?��?ጋለን�? ሲ�? አስረድቷ�?�?�

“ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ�?�?� ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ�?�?� አ�?ን�? ብዙ ሰዎች እንየታ�?�ኑ ይገኛሉ�?� �?ገሮች ወደ ቀድሞ �?ኔታቸ�? እስኪመለሱ ድረስ እዚ�? አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን�?��?ጋለን�?

ቢራራ

�?ክ እንደ ቢራራ ሌላ�? ተ�?�ናቃይ አቶ ካሳየ�? ለማ አማራና ኦሮሞ ተቻችለ�? ለዘመናት ሲኖሩ እንደ�?በር አስታ�?ሰ�? “ኦሮሞዎች ወንድሞቻችን ናቸ�? እና ከእ�?ሱ ጋር ች�?ር የለብን�?�? ብለዋ�?�?� አቶ ካሳየ�? �?ር�?ር መረጃን መስጠት ባይችሉ�? በ�?ለቱ ብሄረሰቦች መካከ�? ‘አለመተማመን’ እንዲ�?�ጠር ያደረጉት ከቀበሌ እስከ ወረዳ ያሉት የኦሮሚያ ክ�?�? አመራሮች ናቸ�?�? ሲሉ ቅሬታቸ�?ን ተና�?ረዋ�?�?�

አዲስ ስታንዳርድ ተ�?�ናቃዮቹን እየጎበኙ ያሉትን የአማራ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ያረጋ�? አሰ�?�ን አ�?ጋ�?ራለች�?� ማህበሩ መሰረቱን አዲስ አበባ ያደረገ ሲሆን በዋና�?ት በበጎ �??ቃድ ስራዎች ላይ እንደሚሰራ ገ�?ጸዋ�?�?� �?አ�?ባሳት�?� ብርድ �?ብስ እና �?�?ብ እየሰጠን �?�?�?� የተ�?�ናቃዮቹን ድ�?ጽ ለሚመለከታቸ�? የመን�?ስት አካላት ለማድረስ �?�? እዚህ የተገኘ�?�?�? ብ�?�?�?� አቶ ያረጋ�? አያይዘ�?�? የመን�?ስት ባለስ�?ጣናት እና የየካ ሚካኤ�? ቤተክርስቲያን ስለ�?ኔታ�? �?ንዛቤ ቢኖራቸ�?�? ለመርዳት �??ቃደኛ አ�?ሆኑ�? ሲሉ ቅሬታቸ�?ን ገ�?ጸዋ�?�?��?�?�?ብና �?ብስ ለማቅረብ �?�ቃደኛ ለሆኑ በጎ �?�ቃደኞችን ጥሪ አቅርበና�?�?� ተ�?�ናቃዮቹ ከ�?�?ብና �?ብስ ጋር በተያያዘ ብዙ ች�?ር አላጋጠማቸ�?�?�?� ት�?�? �?�ተና መጠለያ �?�?�?� አንዳንድ በጎ �?�ቃደኞች ድንኳን ቢሰጡ�? ድንኳኑን ለመትከ�? ክ�??ት ቦታ ማ�?ኘት አ�?ቻ�?ን�?�?� ቦታ�?ን ከከተማ�? አስተዳደር እየጠየቅን �?�?�? ብለዋ�?�?� አዲስ ስታንዳርድ የየካ ክ�??ለ ከተማ አስተዳደርን ለማናገር ያደረገች�? ጥረት አ�?ተሳካ�?�?�

ባለ�?��? ታህሳስ ወር አዲስ ስታንዳርድ በ�?ስራቅ ወለጋ ዞን የተ�?�ጠረ�?ን �?ጭት ሸሽተ�? የወጡ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ ቤተክርስትያን ቅጥር �?ቢ እና ወጣት ማእከላት በተዘጋ�? ጊዜያዊ ካ�?�?�ች መጠለላቸ�?ን መዘገቧ ይታወሳ�?�?�

በተመሳሳይ በኮ�?�?� ቀራኒዮ ክ�??ለ ከተማ ዘ�?በወርቅ አካባቢ የሚገኘ�? የአቡ�? አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሓላ�?� ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከ�?ስራቅ ወለጋ ዞን ተ�?�ናቅለ�? በቤተክርስቲያኑ ቅጥር �?ቢ �?ስጥ ተጠ�?ለዋ�? ስለተባሉት ተ�?�ናቃዮች “የተ�?�ናቀሉ 120 የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ �?ስጥ ለ�?ለት ሳ�?ንታት ተጠ�?ለ�? የቆዩ ሲሆን በ�?�ደራ�? መን�?ስት�?� በኦሮሚያ እና በአማራ ክ�?ላዊ መን�?ስታት እርዳታ ወደ �?ስራቅ ወለጋ ዞን ሌሎች ቦታዎች እንዲዛወሩ ተደርጓ�?�? ብለ�? �?በር�?�

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመጉ) ባወጣ�? ሪ�?�ርት በ�?ስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ �?ዋሪዎች ላይ የደረሰ�?ን �?ድያና መ�?�ናቀ�? አጋ�?ጧ�?�?� ዘገባ�? �?ዋሪዎቹን ጠቅሶ እንደገለ�?��? በመን�?ስት ባለስ�?ጣናት ሸኔ የተባለ�? የኦሮሞ �?ጻ�?ት ሰራዊት ሰላማዊ ሰዎችን ገድ�?�?�?� የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአ�?��?��? 60 ሰዎችን መ�?ደላቸ�?ን�? ኮሚሽኑ አስታ�?ቋ�?�?� አስ

Source: Amharic Addis Standard

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. .