What is going on? Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

Strategic resettlement in Oromia region, in the name of Displaced!

ጥ?ቅ ትንታኔ? ለወራት በዘለቀ? ?ጭት ከ?ዕራብ ኦሮሚያ የተ?ናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ እና በአርሲ ዞን ተጠ?ለ? ይገኛሉ

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ከላይኛ? ጫ?? ከ?ራ ወደ ቀ?? ሴቶች? አረጋ?ያን እና ህ?ናት: ታ?ሩ ደገ? ሰ? ተ?ናዋዮችን ሲያ?ናኑ? ካሳየ? ለማ እና ቢራራ ጌታ??

በ እቴ?ሽ አበራ እና ጌታ?ን ?ጋዬ

አዲስ አበባ? የካቲት 14?2014-በ?ዕራብ ኦሮሚያ ይኖሩ የ?በሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ለወራት በዘለቀ? ጥቃትና እን??ት ?ክያት ተ?ናቅለ? በአዲስ አበባ መጠለያ አየ?ለጉ ??? ሌሎች ደ?ሞ በኦሮሚያ ክ?? አርሲ ዞን እንዲሄዱ መደረጉን አዲስ ስታንዳርድ ባደረገች? ?ርመራ አረጋ?ጣለች?

ከጥር ወር መጨረሻ ሳ?ንት ጀ?ሮ የተ?ናቀሉ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በመዲናይቱ አዲስ አበባ በሚገኙ ?ለት የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መጠለያ ??ለጋ ላይ እንደ?በሩ አዲስ ስታንዳርድ ሪ?ርት ደርሷታ?? በወቅቱ ከሆሮ ጉድሩ ዞን የተ?ናቀሉት በቂርቆስ ክ??ለ ከተማ መስቀ? አደባባይ አቅራቢያ በሚገኘ? ቅዱስ እስጢ?ኖስ ቤተ ክርስቲያን ተጠ?ለ? የ?በረ ሲሆን ከ?እራብ ወለጋ የተ?ናቀሉት ደ?ሞ በየካ ክ??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤ? ቤተ ክርስቲያን ?ስጥ ?በሩ? አዲስ ስታንዳርድ ?ለቱን? ቦታዎች ጎብኘታ ተ?ናቃዮችን እና የማህበረሰብ አስተባባሪዎችን አ?ጋ?ራለች?

ከሆሮ ጉድሩ ዞን ተ?ናቅለ? በቂርቆስ ክ??ለ ከተማ በሚገኘ? ቅዱስ እስጢ?ኖስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ
በጥር ወር መጨረሻ ሳ?ንት 30 ህ?ናትን ጨ?ሮ በድ?ሩ 107 ተ?ናቃዮች በአዲስ አበባ ቅዱስ እስጢ?ኖስ ቤተክርስቲያን መ?ባታቸ?ን ዶይቸ ቬለ አማርኛ ዘ?ቧ?? በመዲናይቱ ከደረሱት ተ?ናቃዮች መካከ? አንዳንዶቹ አ?ን? ድረስ ቤተሰቦቻቸ? ያሉበትን እንደማያ?? በዘገባ? ተጠ?ሟ?? ተ?ናቃዮቹ ማን?ታቸ? ያ?ታወ? ታጣቂዎች በሃይማኖት ተቋማት እና በ?ዋሪዎች ላይ በጅ?ላ ጥቃት ሲያደርሱ እንደ?በር ተና?ረዋ?? ተ?ናቃዮቹ ለአካባቢ? አስተዳደር ያቀረቡት ተደጋጋሚ አቤቱታ ሰሚ ባለማ?ኘቱ ቅሬታቸ?ን ገ?ጸዋ??

ሌላ? ቃለ መጠይቅ የተደረገላቸ? ሰ? ጥቃቱ ባለ?? አመት ሰኔ ወር ላይ መጀመሩን እና የኦሮሚያ ?ዩ ሃይ? እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በ?ሀሴ ወር ቢሰማሩ? ጥቃቱን መከላከ? እንዳለቻሉ ተና?ሯ?? “የመን?ስት ሃይሎች ጭ??ጨ? ሲደርስባቸ? ስናይ ከዚህ በላይ መቆየት አ?ቻ?ን?? ብለዋ??

አዲስ ስታንዳርድ ተ?ናቃዮቹ ለ3 ቀናት በቤተክርስቲያኑ ?ስጥ እንደቆዩ የተገ?ዘበች ሲሆን ወደ ዋና ከተማዋ የመጡበት ?ክንያት ደገሞ “የኦሮሚያ ክ?? መን?ስት መ??ትሄ እንዲሰጣቸ? ለመጠየቅ? ?በር? አዲስ ስታንዳርድ ቤተክርስቲያኑን በጎበኘችበት ወቅት ተ?ናቃዮቹ በ?ሊስና በከተማ? አስተዳደር ባለስ?ጣናት ታጅበ? በአ?ቶብስ ሲጫኑ ተመ?ክታለች? በወቅቱ ተ?ናቃዮቹ ለሚዲያ መናገር በጣ? ይ?ሩ ?በር? ?ሊሶች ደ?ሞ የአዲስ አበባ ከተማ ?ዋሪዎች ያመጡላቸ?ን እርዳታ እንዳይሰጧቸ? እና እንዳያና?ሯቸ? ክ?ከላ ሲያደርጉ እንደ?በር ታይተዋ?? አዲስ ስታንዳርድን ካናገረቻቸ? ተ?ናቃዮች መካከ? አንዱ “ወደ መጣንበት እየተመለስን ??? ብ???

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች ?በር? በ?ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ??/ሸኔን ጥቃት ሸሸን? በጥቃቱ የተ?ሳ በርካቶች ተገድለዋ?? ቆስለዋ? ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ?ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ???

አቶ ደስታ

የተ?ናቃዮቹ ‘ወኪ?’ መሆናቸ?ን የገለጹት አቶ ደስታ? ተ?ናቃዮች በአ?ቶብስ ከእስቲ?ኖስ ቤተ ክርስቲያን ከተወሰዱ ከቀናት በኋላ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከ?ለት ሳ?ንት በ?ት ከአርሲ ዞን 107 ተ?ናቃዮች አዲስ አበባ እስጢ?ኖስ ቤተ ክርስቲያን ያላቸ?ን ስጋት ለመናገር መ?ጣታቸ?ን አስታ?ሰ?? እስከ ?ንቦት 2013 ዓ? ድረስ በዚያ? ዞን ሲኖሩ እንደ?በር ገ?ጸዋ??

“ቋሚ መኖሪያ ቀያችን በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዱንጉሩ ወረዳ ሆማ ጋሌሳ እና ቄሩ ቀበሌዎች ?በር? በ?ንቦት ወር የደረሰብንን የኦ??/ሸኔን ጥቃት ሸሸን? በጥቃቱ የተ?ሳ በርካቶች ተገድለዋ?? ቆስለዋ? ቤቶች እና ቤተክርስትያናተን ጨ?ሮ በሚሊዮን ብር የሚገመቱ ንብረቶች ወድመዋ?? በዚህ? የተ?ሳ ወደ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎሎጎታ ቀበሌ በሚገኘ? መድሀኒአለ? ቤተክርስትያን ተሰደድን? ከዚያን ጊዜ ጀ?ሮ መጠለያ እየ?ለ?ን ?? ? በማለት አብራርተዋ??

አቶ ደስታ በአ?ኑ ሰዓት በአርሲ ዞን 419 ተ?ናቃዮች እርዳታ እንደሚያስ??ጋቸ? ለአዲስ ስታንዳርድ ተና?ረዋ?? ደስታ አያይዘ?? ከአርሲ ዞን ?ን? አይ?ት እርዳታ ስላላገኘን ስጋታችንን ለመ?ለ? ወደ አዲስ አበባ መጥተና? ሲሉ ተደ?ጠዋ?? ‘’እኛ ጥረት ብናደር??? ?ሉ? የመን?ሥት አካላት ጆሮ ዳባ ?በስ ብለ? ጉዳያችንን ከ?ብ ሳይቆጥሩት ችላ ብለ?ታ?’’ ሲሉ አቶ ደስታ ተና?ረዋ? ?

እንደ አቶ ደስታ ገለጻ? የጸጥታ አካላት እና የእስጢ?ኖስ ቤተክርስቲያን ኮሚቴ ለተ?ናቃዮቹ እንደተናገሩት በቤተክርስቲያኑ ?ስጥ መገኘታቸ? ከ35ኛ? የአ??ሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጋር በተያያዘ ከ??ተኛ የጸጥታ ክትት? እንደሚጠይቅ እና ‘የሚበጀ?’ አማራጭ ወደ አርሲ መመለስ መሆኑን እንደ?ገሯቸ? አስረድተዋ?? አቶ ደስታ የእስጢ?ኖስ ቤተ ክርስቲያን ?እመናን እና የአዲስ አበባ ?ዋሪዎች በቤተክርስቲያኑ ?ስጥ በቆዩባቸ? ?ለት ሳ?ንታት የ??ብና አስ?ላጊ መገ?ገያዎችን ሲያቀርቡላቸ? እንደ?በር ገ?ጸዋ?? የአባቶቻቸ?ን ስ? ባያስታ?ሱ? አቶ ዘላለ? እና ታዬ የተባሉ ተ?ናቃዮቹን ለትራንስ?ርት እና ለአንዳንድ ተያያዥ ወጪዎች ሲረዱ እንደ?በር ደስታ አብራርተዋ?? እንደ አቶ ደስታ ገለጻ? መ?ህር ዘላለ? 22,200 ብር የሰጧቸ? በጎ አድራጊ ?ለሰብ ?በሩ? አያይዘ?? አቶ ታዬ በቂርቆስ ክ??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይ? ሃላ? መሆናቸ?ን አስረድተ? ለተ?ናቃዮቹ ?ለት የህ?ብ አ?ቶብሶችን አቅርበ? እንድ?በር ተና?ረዋ?? አዲስ ስታንዳርድ የቂርቆስ ክ??ለ ከተማ የጸጥታ ሃይሎችን ለተጨማሪ ማብራሪያ ለማናገር ያደረገች? ሙከራ አ?ተሳካ??

ታ?ሩ ደገ? ሰ? ተ?ናቃዮችን ሲያ?ናኑ

አዲስ ስታንዳርድ ካ?ጋገረቻቸ? ተ?ናቃዮች አንዱ እያሱ ሙሉጌታ ??? ላለ?ት 9 ወራት የኦርሚያ ክ?? መን?ስት? ሆ? ሌሎች የመን?ስት አካላት እንዳ?ረዷቸ? ተና?ረዋ?? “የጎሎጎታ መድሀኒአለ? ቤተክርስትያን እና የአካባቢ? ?ዋሪዎች ??ብ? አ?ባሳትና መጠለያ በማቅረብ ከ??ተኛ እገዛ አድርገዋ?? ብለዋ?? አቶ ደስታ እና እያሱ የኦሮሞ ?ጻ?ት ሰራዊት (መን?ስት ሸኔ ብሎ የሚጠራ?) ኢላማ ያደረጋቸ? በብሄር ማን?ታቸ? መሆኑን አስረድተዋ??

የኦሮሚያ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በመርቲ ወረዳ በ?በራቸ? በ9 ወራት ቆይታ ለ419 ተ?ናቃዮች 30 ኩንታ? ስንዴ ብቻ የረዳቸ? መሆኑን አቶ ደስታ ገ?ጸ? “በጣ? ጥቂቶቻችን የቀን ሥራ በመስራት ገቢ ማ?ኘት የቻ?ን ቤት ተከራይተን ስንኖር አብዛኞቻችን ?ን መድኃኒዓለ? ቤተ ክርስቲያን ተጠ?ለ? ይገኛሉ? የአካባቢ? ?ዋሪዎች ??ብ? ?ብስ እና ጥበቃ እያደረጉ?ን የገኛሉ? ከ30 ኩንታ? ስንዴ በስተቀር የመን?ስት አካላት ?ን? አይ?ት እገዛ አላደረጉ?ን?? ሲሉ አቶ ደስታ ዘር?ረዋ??

የመርቲ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽህ?ት ቤት ኃላ? አቶ ረታ ሀይሉ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት የተ?ናቃዮች ?ጥር 80 ????የመርቲ ወረዳ ኃላ?ዎች የአካባቢ?ን ?ዋሪዎችና የሚመለከታቸ? አካላትን በማስተባበር ለ80ዎቹ ተ?ናቃዮች ??ብ? አ?ባሳትና መጠለያ አቅርበዋ?? ብለዋ?? አዲስ ስታንዳርድ የደረሳት የተ?ናቃዮች ?ጥር 80 ሳይሆን 419 እንደሆ? ላቀረበች? ጥያቄ? አቶ ረታ? በቅርቡ ቦታ?ን እንደተረከቡና የቀድሞ? ሪ?ርት የሚያመለክተ? 80 ብቻ መሆናቸ?ን ገ?ጸዋ???እኔና የወረዳ? የመን?ስት የስራ ኃላ?ዎች ወደ ጎሎጎታ ቀበሌ ሄደን እንደ?ናያቸ? እና እንደ?ንረዳቸ? አረጋ?ጣለ?? በማለት ቃ? ገብተዋ??

ከ?ስራቅ ወለጋ ዞን ተ?ናቅለ? በየካ ክ??ለ ከተማ ቅዱስ ሚካኤ? ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ

አቶ ቢራራ ጌታ?? የተወለደ? በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ ሲሆን ከ1977 ዓ.? ጀ?ሮ በ?ስራቅ ወለጋ በሱቡ ስሬ ወረዳ በቆጂማ ቀበሌ ?ዋሪ ??? በበቆጂማ ቀበሌ ህይወቱን “ተስማሚ? እንደ?በር ያስታ?ሳ?? ብሄርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ባለ?? አመት መጀመራቸ?ን አብራርተዋ?? “አብዛኞቹ ዘመዶቻችን ተገድለዋ?? ንብረቶቻችን ወድሟ?? በማለት ተና?ረዋ?? ጥቃቱ በጥቅ?ት 8 ቀን 2013 ዓ.? ከንጋቱ 12 ሰዓት አካባቢ መጀመሩን ቢራራ አስረድተዋ?? “ኦ?ሰ/ሸኔ ስ?ሳ ዘጠ? ሰዎችን የገደለ ሲሆን በርካቶች ወደተለያዩ ቦታዎች ተ?ናቅለዋ?? የተወሰ?? ጥቅ?ት 12 ቀን ወደ አዲስ አበባ መጥተን እዚህ የካ ሚካኤ? ቤተክርስቲያን ቅጥር ?ቢ ?ጪ ተጠ?ለና?? ብለዋ??

በወቅቱ አዲስ ስታንዳርድ ያ?ጋገረቻቸ? አብዛኞቹ ተ?ናቃዮች ስለ መ?ናቀላቸ? ?ኔታ ላቀረበችላቸ? ጥያቄ ለደህን?ታቸ? ስጋት መሆኑን ጠቅሰ? የመጡበትን የቀበሌና የወረዳ ስ? ለመ?ለ? ?ቃደኛ አ??በሩ?? “ጥቃት እንዳይደርስብን እን?ራለን እና ወደ መጣንበት መመለስ አን????? ብለዋ?? አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ማን እየረዳቸ? እንደሆ? አዲስ ስታንዳርድ ቢራራን ጠይቃለች? “የካ ክ??ለ ከተማ እና ወ/ሮ አዳ?ች አቤቤ ቢሮ እርዳታ ??ገን ሄደን ?በር ?ገር ?ን ?ላሽ አ?ሰጡን?? የየካ ሚካኤ? ቤተክርስቲያን እንዲ?? የአማራ ክ?? መን?ስት ?ን? አይ?ት እርዳታ አላደረጉ?ን?? ይ?ን እንጂ ?ለሰቦችና አንዳንድ በጎ ?ቃደኞች ??ብና ?ብስ በማቅረብ ረገድ ከ??ተኛ ድጋ?? አ?ኘተና?? ሲሉ አስረድቷ?? አዲስ ስታንዳርድ ሽማ?ሌዎችን? ሴቶችን እና ጨቅላ ሕ?ናትን በስ??ራ? ተመ?ክታለች? ?ጥራቸ?? 135 ሰዎች ሲሆኑ 35 አባወራዎች መሆናቸ?ን ቢራራ ገ?ጸዋ??

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ሴቶች? አረጋ?ያን እና ህ?ናት

ራሱን ‘ወሰን የለሽ በጎ ?ቃደኛ’ መሆኑን የገለጸ? አቶ ታ?ሩ ደገ? ሰ?? ከአዲስ አበባና ከ?ጪ ሃገር የመጡ በጎ ?ቃደኞችን እያስተባበረ ለተ?ናቃዮቹ ድጋ?? እያደረገ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተና?ሯ??
“እኔ ድንበር የለሽ በጎ ?ቃደኛ ስሆን ከአገር ?ስጥ እና ከ?ጪ የሚመጣን እርዳታ ለተ?ናቃዮቹ ??ብና ?ብስ ለማቅረብ እያስተባበርኩ ??? ላለ?ት ጥቂት ቀናት ??ብ እና ?ብስ አቅርበና?? አብዛኞቹ አማሮች ቢሆኑ? ከ?ሱ መካከ? የተወሰኑ ኦሮሞዎች አሉ? ብ???

አቶ ቢራራ የ?በረ?ን ?ኔታ እያስታወሱ? “?ስራቅ ወለጋ እያለን ለክ?ሉ መን?ስት የጸጥታ ሃይሎች እና መሰ? አካላት አሳ?ቀናቸ? ሊረዱን መጥተ? ?በር? ሰኔ 2013 ዓ.? ሊረዱን ከተሰማሩት የኦሮሚያ የጸጥታ ሃይሎች መካከ? አንድ የኦሮሚያ ?ዩ ሃይ? ሲገደ? አንድ ?ሊስ ቆስ??? ጥቃቱ በመባባሱ የተሰማራ? ሃይ? አካባቢ?ን ለቆ ስለ?በር ለጥቃት ተጋለጥን? ጥቃቱን ያደረሱት ኦሮሞ ?ዋሪዎች አይደሉ?? ይ??ን? የታጠቀ? የኦ?ሰ ቡድን ??? እንዲያ?? እኛን ከጥቃቱ ለመከላከ? የሞከሩ እና በመጨረሻ ራሳቸ? የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ አንዳንድ ኦሮሞዎች ?በሩ? አንዳንዶቹ ?ጆቻቸ?ን ይዘ? ተ?ናቅለ? እዚህ አዲስ አበባ ገብተዋ?? ሲ? አስረድቷ??

እንደ ቢራራ ገለጻ ከሱቡ ስሬ 22 ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ የተ?ናቀሉ አማሮች ተ?ናቅለዋ?? “በወረዳ? ?ስጥ የመን?ስት ተወካዮች? እና የወረዳ አመራሮች አካባቢ?ን ለቀ? ቢሄዱ? የክ?ሉ መን?ስት ከአካባቢ? ኦ?ሴላዊ ?ንኙ?ት ባለማ?ኘቱ ስለተ?ጠረ? ?ኔታ ያ?ቅ ?በር? በማለት ??ቱን አስቀ?ጧ?? ቢራራ? አንዳንድ የመን?ስት ባለስ?ጣናት ወደ መጡበት እንዲመለሱ ሀሳብ እያቀረቡላቸ? መሆኑን እንደስጋት አንስተዋ?? “በአካባቢ? እስካ?ን የደህን?ት ስጋት አለ? በአካባቢ? የጸጥታ ች?ር እንዳለ መን?ስት ጠንቅቆ ያ?ቃ?? ከባህር ዳር ወደ ?ቀ?ት የሚወስደ? መንገድ ከተዘጋ ከአንድ አመት በላይ ሆኖታ?? ወደ ቤት አንመለስ?? ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ?? ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ?? አ?ን? ብዙ ሰዎች እንየታ?ኑ ይገኛሉ? ?ገሮች ወደ ቀድሞ ?ኔታቸ? እስኪመለሱ ድረስ እዚ? አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን??ጋለን? ሲ? አስረድቷ??

“ንብረታችንና ቤቶቻችን ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗ?? ብዙ ዘመዶቻችን ሞተዋ?? አ?ን? ብዙ ሰዎች እንየታ?ኑ ይገኛሉ? ?ገሮች ወደ ቀድሞ ?ኔታቸ? እስኪመለሱ ድረስ እዚ? አዲስ አበባ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰጠን እን??ጋለን?

ቢራራ

?ክ እንደ ቢራራ ሌላ? ተ?ናቃይ አቶ ካሳየ? ለማ አማራና ኦሮሞ ተቻችለ? ለዘመናት ሲኖሩ እንደ?በር አስታ?ሰ? “ኦሮሞዎች ወንድሞቻችን ናቸ? እና ከእ?ሱ ጋር ች?ር የለብን?? ብለዋ?? አቶ ካሳየ? ?ር?ር መረጃን መስጠት ባይችሉ? በ?ለቱ ብሄረሰቦች መካከ? ‘አለመተማመን’ እንዲ?ጠር ያደረጉት ከቀበሌ እስከ ወረዳ ያሉት የኦሮሚያ ክ?? አመራሮች ናቸ?? ሲሉ ቅሬታቸ?ን ተና?ረዋ??

አዲስ ስታንዳርድ ተ?ናቃዮቹን እየጎበኙ ያሉትን የአማራ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ያረጋ? አሰ?ን አ?ጋ?ራለች? ማህበሩ መሰረቱን አዲስ አበባ ያደረገ ሲሆን በዋና?ት በበጎ ??ቃድ ስራዎች ላይ እንደሚሰራ ገ?ጸዋ?? ?አ?ባሳት? ብርድ ?ብስ እና ??ብ እየሰጠን ??? የተ?ናቃዮቹን ድ?ጽ ለሚመለከታቸ? የመን?ስት አካላት ለማድረስ ?? እዚህ የተገኘ??? ብ??? አቶ ያረጋ? አያይዘ?? የመን?ስት ባለስ?ጣናት እና የየካ ሚካኤ? ቤተክርስቲያን ስለ?ኔታ? ?ንዛቤ ቢኖራቸ?? ለመርዳት ??ቃደኛ አ?ሆኑ? ሲሉ ቅሬታቸ?ን ገ?ጸዋ?????ብና ?ብስ ለማቅረብ ?ቃደኛ ለሆኑ በጎ ?ቃደኞችን ጥሪ አቅርበና?? ተ?ናቃዮቹ ከ??ብና ?ብስ ጋር በተያያዘ ብዙ ች?ር አላጋጠማቸ??? ት?? ?ተና መጠለያ ??? አንዳንድ በጎ ?ቃደኞች ድንኳን ቢሰጡ? ድንኳኑን ለመትከ? ክ??ት ቦታ ማ?ኘት አ?ቻ?ን?? ቦታ?ን ከከተማ? አስተዳደር እየጠየቅን ??? ብለዋ?? አዲስ ስታንዳርድ የየካ ክ??ለ ከተማ አስተዳደርን ለማናገር ያደረገች? ጥረት አ?ተሳካ??

ባለ?? ታህሳስ ወር አዲስ ስታንዳርድ በ?ስራቅ ወለጋ ዞን የተ?ጠረ?ን ?ጭት ሸሽተ? የወጡ የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአዲስ አበባ ቤተክርስትያን ቅጥር ?ቢ እና ወጣት ማእከላት በተዘጋ? ጊዜያዊ ካ??ች መጠለላቸ?ን መዘገቧ ይታወሳ??

በተመሳሳይ በኮ?? ቀራኒዮ ክ??ለ ከተማ ዘ?በወርቅ አካባቢ የሚገኘ? የአቡ? አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሓላ? ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ከ?ስራቅ ወለጋ ዞን ተ?ናቅለ? በቤተክርስቲያኑ ቅጥር ?ቢ ?ስጥ ተጠ?ለዋ? ስለተባሉት ተ?ናቃዮች “የተ?ናቀሉ 120 የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ ?ስጥ ለ?ለት ሳ?ንታት ተጠ?ለ? የቆዩ ሲሆን በ?ደራ? መን?ስት? በኦሮሚያ እና በአማራ ክ?ላዊ መን?ስታት እርዳታ ወደ ?ስራቅ ወለጋ ዞን ሌሎች ቦታዎች እንዲዛወሩ ተደርጓ?? ብለ? ?በር?

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመጉ) ባወጣ? ሪ?ርት በ?ስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ ?ዋሪዎች ላይ የደረሰ?ን ?ድያና መ?ናቀ? አጋ?ጧ?? ዘገባ? ?ዋሪዎቹን ጠቅሶ እንደገለ?? በመን?ስት ባለስ?ጣናት ሸኔ የተባለ? የኦሮሞ ?ጻ?ት ሰራዊት ሰላማዊ ሰዎችን ገድ??? የአማራ ማህበረሰብ አባላት በአ??? 60 ሰዎችን መ?ደላቸ?ን? ኮሚሽኑ አስታ?ቋ?? አስ

Source: Amharic Addis Standard

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. .